Jimma University Open access Institutional Repository

ሰዋስዉን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙ እና ከአገሌግልቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂሌ ችልታ ማዲበር (በ዗ጠነኛ ክፌሌ ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ፊጡማ ጀዋዴ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ማንያሇዉ አባቴ(
dc.date.accessioned 2022-02-22T11:17:00Z
dc.date.available 2022-02-22T11:17:00Z
dc.date.issued 2013
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6422
dc.description.abstract ይህ ጥናት ያተኮረው ሰዋስዉን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙ እና ከአገሌግልቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ችልታ ማዲበር ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች በአመቺ የናሙና ዗ዳ የተመረጡት በጅማ ዝን በማና ወረዲ በየቡ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ዗ጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ሙከራዊ የምርምር ንዴፌን ተግባራዊ ያዯረገ ሲሆን፣ በተመረጠዉ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም ካለ ስምንት የ9ኛክፌልች መካከሌ በቀሊሌ እጣ የናሙና ስሌት 9ኛ B እና 9ኛ D ክፌልች የጥናቱ ተሳታፉ እንዱሆኑ ተዯርጓሌ፡፡ ቀጥልም በእጣ መሰረት 9ኛ B የቁጥጥር ቡዴን 9ኛ D ክፌሌ ዯግሞ የሙከራ ቡዴን መስርተዋሌ፡፡ በተማሪዎቹ መካከሌ የስዋስው ትምህርት ቅዴመ-ግንዚቤ በጥናቱ ውጤት ሊይ ሉያስከትሌ የሚችሇውን ተጽእኖ ሇመከሊከሌ ሲባሌ በተጠኚዎቹ አንጻራዊ ተቀራራቢ የስዋስው ግንዚቤ ሊይ መመርኮዜ አስፇሊጊ በመሆኑ ቅዴመ ትምህርት የስዋስው ፇተና ተሰጥቷቸዉ አንጻራዊ ተቀራራቢ ውጤት ያመጡት 30 /ሰሊሳ/ ተማሪዎች የቁጥጥርና የሙከራ ቡዴኑ ተተኳሪዎች ተዯርገዋሌ፡፡ ሇዙህ ጥናት የመረጃ ምንጭ ሆኖ ያገሇገሇዉ ስውስው ሊይ ያተኮረ የመጻፌ ክሂሌ ፇተና ነዉ፡፡ይህም ሰዋስውን ከቅርፁ፣ከትርጉሙ እና ከአገሌግልቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር በተጠኚዎቹ የሰዋስው ግን዗ቤና የመጻፌ ክሂሌ ችልታ ሊይ ያመጣዉን ሇዉጥ ሇመገምገም ጠቅሟሌ፡፡የጥናት ውጤቱ እንዲመሇከተው በሁሇቱ ቡዴን ተተኳሪዎች መካከሌ ጉሌህ የሰዋስው እውቀት እና የመጻፌ ክሑሌ ሌዩነት አሇመኖሩ ተረጋግጧሌ፡፡ በትንተናው ውጤት መሰረት ሰዋስዉን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙ እና ከአገሌግልት ጋር በማቀናጀት ማስተማሪያ ዗ዳ ዴጋፌ የተማሩት የሙከራ ውቡዴን ተጠኚዎች ስዋስውን በመዋቅር ማስተማሪያ ዗ዳ ከተማሩት የቁጥጥሩ ቡዴን ተጠኚዎች የስዋስው ግንዚቤና የመጻፌ ክሂሌ ችልታ ጉሌህ ሌዩነት ያሇው መሆኑን ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡በዙህም ሰዋስዉን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙ እና ከአገሌግልት ጋር በማቀናጀት ማስተማሪያ ዗ዳ ከሌማዲዊው የስዋስው ማስተማሪያ ዗ዳ የተሻሇ በሚያዯርጉት ተግባራት ሊይ የተመሰረቱ መሆናቸው የተማሪዎችን የሰዋስው እውቀትና የመጻፌ ክሑሌ ሇማሻሻሌ ጠቀሜታ ያሇው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ሰዋስዉን ከቅርፁ፣ ከትርጉሙ እና ከአገሌግልቱ ጋር በማቀናጀት ማስተማር የተማሪዎችን የመፃፌ ክሂሌ ችልታ ማዲበር (በ዗ጠነኛ ክፌሌ ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account