Jimma University Open access Institutional Repository

በ10ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፍ ውስጥ የቀረቡ ምንባቦች ተነባቢነት የምንባቦች አቀራረብና አዯረጃጀት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ሸዋይንጉ ታዯሰ
dc.contributor.author በቃለ ፈረዯ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲ
dc.date.accessioned 2022-02-24T13:07:08Z
dc.date.available 2022-02-24T13:07:08Z
dc.date.issued 2013
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6487
dc.description.abstract የዚህ ጥናት አብይ አሊማ በ2004 ዓ.ም ታትሞ በሥራ ሊይ የዋሇው የ10ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍ ውስጥ የቀረቡ ምንባቦች ሇክፍሌ ዯረጃው ያሊቸው ተነባቢነት፣ የምንባቦች አቀራረብና አዯረጃጀት መፈተሸ ፤ ሲሆን ይህን ዓሊማ መሰረት በማዴረግ በመማሪያ መጽሃፍ ውስጥ ያለ የምንባብ ክሂሌ ይዘቶች እንዳት ባሇ መሌኩ ተዯራጅተዋሌ ምንባቦቹ ሇዯረጃው ተማሪዎች ያሊቸው ተነባቢነት ምን ያህሌ ነው?ይህን ዓሊማ ሇማሳካት የተመረጠው ገሊጭ ምርምር ንዴፍ ሲሆን የተገኙት መረጃዎች ተሰብስበው በመጠናዊና በዓይነታዊ የምርምር ዘዳዎች ተተንትነዋሌ፡፡ ሇዚህ ጥናት በአጋሮ ከተማ ሇሚገኙ ሁሇት የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በዓሊማ ተኮር ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ በነዚህ ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም በ10ኛ ክፍሌ በመማር ሊይ የሚገኙ ተማሪዎች ከሁሇት ትምህርት ቤት 50፣ 50 ተማሪዎች በወሳኝ ንሞና ዘዳ ፈተናውን እንዱፈተኑ ተዯርጎሌ፡፡ በእነዚህ ሁሇት ትምህርት ቤቶች አማርኛን ቋንቋ በማስተማር በሚገኙ 3 መምህራን በእዴሌ ሰጪ ንሞና ዘዳ ተመርጠው የጽሁፍ መጠይቅ ተሰጥቷሌ፡፡ ጥናቱን ሇማካሄዴ በመጽሃፍ ውስጥ ከሚገኙ 10 ምንባቦች መካከሌ 3 ምንባቦች ምዕራፍ አንዴ “የቋንቋ አጀማመር” ምዕራፍ ሦሰት “ሌቦሇዴ” ምዕራፍ አምስት “ቀና አመሇካከት” ተመርጠዋሌ፡፡ ከእያንዲንደ ምንባብ 100፣100 ቃሊት ተቆጥረወ በሦስት የሁሇተኛ ዱግሪ ባሊቸው መምህራን የቀሇም ቆጠራ ውጤት ተዯምሮና በሦስት ተከፍል የተገኘው አማካይ ውጤት ተወስድ በDalle-Chall ተነባቢነት ቀመር ተሰሌቷሌ፡፡ ምንባቦቹ ከክፍሌ ዯረጃው ከባዴና ከተማሪዎች ዯረጃ በሊይ መሆናቸውን አሳይቷሌ፡፡ በነዚህ የተነባቢነት ቀመሮች የተገኘው ውጤት የበሇጠ ሇማጠናከር ቀዯም ሲሌ ከተመረጡት ሦስት ምንባቦች ዝግ ፈተና ተዘጋጅቶ ተማሪዎች እንዱፈተኑ ተዯርጎሌ፡፡በነዚህ ዝግ ፈተና ዘዳዎች የተገኘው ውጤት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ምንባቦቹን አንብበው መረዲት የማይችለ መሆናቸውን አሳይቷሌ፡፡ በተጨማሪም የእነዚህ ምንበቦች ተነባቢነትን በተመሇከት ከመምህራን ጋር የጽሁፍ መጠይቅ ተካሂዶሌ፡፡ ከሊይ ከቀረበው መረጃ ጋር ሲመሳከር ምንባቦቹ ተነባቢነት እንዯሚጎዴሊቸው አመሊክቷሌ፡፡ የምንባቦቹ አቀራረብና አዯረጃጀት አስመሌክቶ የቅዴመ ንባብ ጥያቄዎች በአብዛኛው ሇንባቡ መንዯርዯሪያ የሚሆኑ መሆናቸው፤ የንባብ ጊዜ ተግባራት ሊይ በምንባቡ መካከሌ የቀረቡ ጥያቄዎች ሇጽህፈት ክሂሌ ትኩረት እንዯማይሰጥ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ይህ መሆኑ ዯግሞ ተማሪዎች ሃሳባቸውን በመረጃ አጠናክረው እንዲይዙ ስሇሚያዯርግ መረሳትን ያስከትሊሌ፡፡ በመጨረሻም በዴህረ ንባብ ተግባራት ውስጥ ሇተማሪዎች የቀረቡሊቸው የመገምገሚያ ጥያቄዎች በአብዛኛው ትኩረት ያዯረገው አንብቦ መመሇስ ክሂሌና አዲምጦ መመሇስ ክሂሌ ሊይ ብቻ ትኩረት ያዯረገ መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ስሇዚህ ሇመማሪያነት የሚመረጡ ምንባቦች ሇትምህርት መስጫነት ከመቅረባቸው በፊት በጥናት ተዯግፈው ምን en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title በ10ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፍ ውስጥ የቀረቡ ምንባቦች ተነባቢነት የምንባቦች አቀራረብና አዯረጃጀት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account