dc.contributor.author | አሊዩ ዯሳሇኝ | |
dc.contributor.author | ማንያሇው አባተ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.date.accessioned | 2022-02-24T13:36:49Z | |
dc.date.available | 2022-02-24T13:36:49Z | |
dc.date.issued | 2014 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6491 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሏፌ ውስጥ የመናገር ክሂሌ አቀራረብና የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ግምገማ በሚሌ ርእስ የተጠና ሲሆን የጥናቱ ዓሊማም በዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፅሏፌ ውስጥ የመናገር ክሂሌ ትምህርት ይዘቶች አቀራረብና የክፌሌ ውስጥ አተገባበር መገምገም ነው፡፡ሇዚህም ጥናቱ አይነታዊ ምርምርን በዋናነት መጠናዊ ምርምርን በዯጋፉነት ተጠቅሟሌ፡፡ተጠኝዎቹም በእነዋሪ ሚሉኒዬም መሰናድ እና አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት፣በጅሁር አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም በዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋን በማስተማር ሊይ ያለትን ሁሇት ወንዴ መምህራንና ሁሇት ሴት መምህራንን በዴምሩ አራት መምህራንን በጠቅሊይ ንምና ዘዳ በመጠቀም ተመርጠዋሌ፡፡እንዱሁም ከሁሇቱም ትምህርት ቤቶች ወንዴ 150 ተማሪዎች እና ሴት 172 ተማሪዎች በዴምሩ 322 ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ በመጠቀም ተመርጠው የፅሁፌ መጠይቁን እንዱሞለ ተዯርጓሌ ፡፡ሇጥናቱ መረጃ መሰብሰቢያነት የዋሇው በዋናነት የክፌሌ ውስጥ ምሌከታ ሲሆን መረጃውን የበሇጠ ተአማኒት እንዱኖረው ከምሌከታ በተጨማሪ የመምህራን ቃሇመጠይቅና የፅሁፌ መጠይቅ ፣የተማሪዎች የፅሁፌ መጠይቅ እንዱሁም ሰነዴ ፌተሻ በጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡የተሰበሰቡት መረጃዎችም ከመናገር ክሂሌ ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ፣ሌምምዴ፣አፌሌቆትና ምጋቤ ምሊሽ አንፃር ተተንትነዋሌ፡፡የጥናቱ ውጤትም መምህራን ሇዯረጃው በተዘጋጀው የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃሕፌት ውስጥ የመናገር ክሂሌ ትምህርት ይዘቶችን መሰረት በማዴረግ እንዯሚተገብሩ ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ሆኖም ግን አንዲንዴ ቦታዎች ሊይ የተማሪዎችን የትምህርት ዯረጃ ያሊገናዘበ ይዘቶች እንዲለት ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡እንዱሁም መምህራን ሇመናገር ክሂሌ ትምህርት ሰፉ ትኩረት ያሇመስጠት እና ይዘትን በመመረጥ የተማሪዎችን የትምህርት ዯረጃ ያማከሇ ያሇመሆን፣ተማሪዎች ሌምምዴ ካዯረጉ በኋሊ ሀሳባቸውን በነፃነት እንዱናገሩ የማነሳሳቱን ተግባር ባሇመወጣታቸው የመናገር ክሂሌ በሚፇሇገው ዯረጃ እንዲሌዯረሰ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡በመጨረሻም ማጠቃሇያና የመፌትሔ ሀሳቦች ተገሌፀዋሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | በአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ የመናገር ክሂሌ ይዘቶች የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ግምገማ (በሞረትና ጅሩ ወረዲ 9ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |