dc.contributor.author | ሳቢታ ሸውሞል ሀሚዴ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዲም | |
dc.date.accessioned | 2022-02-28T11:10:26Z | |
dc.date.available | 2022-02-28T11:10:26Z | |
dc.date.issued | 2021-04-06 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6515 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት ያተኮረው በአሮምያ ክሌሌ በጅማ ዞን በማና ወረዲ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በአፋን ኦሮሞ አፍ መፍቻ ቋንቋ መማሪያ አውዴ የሚታዩ ተግዲሮቶችን ፍተሻና ትንተና ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ የአፍ መፍቻ ቋንቋን በትምህርት መስጫነት በመጠቀም ረገዴ እያጋጠሙ ያለ ተግዲሮቶችን ፍተሻ እና ትንተና ነው፡፡ ጥናቱ የተከናወነው በአመቺ ናሙና ዘዳ በተመረጠው በኦሮምያ ክሌሌ በጅማ ዞን በማና ወረዲ ከሚገኙ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በስዴስት የገጠር ትምህርት ቤቶች መካከሌ ገሩኬ ጅማቴ፣ ሳረድ፣ ሶሞድ፣ ቢሉዲ፣ ቡሩ እና ቡጡሬ በአመቺ ንሞና በመምረጥ በእነዚህ ትምህርት ቤቶች ውስጥም በ2013 ዓ.ም በ26 የመማርያ ክፍልች ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች፣ ወሊጆች፣ ከወሊጅ መምህራን ህብረት /ወመሀ/፣ ከትምህርት ቤት ሀሊፊዎች በጽሁፍ፣ በቃሇ መጠይቅና በክፍሌ ምሌከታ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ዓሊማውን ሇማሳካትም የተከተሇው ዘዳ ገሊጭ ጥናታዊ ዘዳን የተከተሇ ሲሆን በዚህ ዘዳ በመታገዝ ትምህርታዊ ችግሮችን በቀረቡበት ሁኔታ በገሇፃ አስዯገፎ በመተንተንና መፍትሄዎቻቸውን ሇማቅረብ ምቹ በመሆኑ ተመርጦ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ ሇጥናቱ አስተማማኝ መረጃዎችን ሇማግኘትም ቅይጣዊ የምርምር ዘዳ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ የተገኙ መረጃዎችም ሇጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎች አመሊሇስ እንዱረዲ በሶስት ዯረጃዎች በመክፈሌ ከተማሪዎች የተሰበሰቡትን መጠናዊ መረጃዎችን በሰታቲክሳዊ ስላቶች /በፐርሰንት/ በአጠቃሊይ አማካይና መዯበኛ ሌይይት መስፈርያዎች በመሇካት በገሇፃና ከክፍሌ ምሌከታና ከቃሇ መጠይቅ የተገኙትን መረጃዎች አይነታዊ የአተናተን ስሌትን በመከተሌ በበቂ ትንተናና ማብራርያ ቀርቧሌ፡፡ የጥናቱ ግኝቶች እንዲመሇከቱትም አብዛኞቹ የጥናቱ ተተኳሪዎች የአንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ትምህርቱ በአፍ መፍቻ ቋንቋ በአፋን ኦሮሞ ቋንቋ በመሰጠቱ ዯስተኞች እንዯሆኑና እንዯሚዯግፉ ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ በአፋን ኦሮሞ አፍ መፍቻ ቋንቋ በማስተማር ሂዯት ሊይ አብይ ተግዲሮት እና የተግዲሮቶቹ መንስኤዎችም በአብዛኛው ከትግበራ አውዴ ጋር የተያያዙ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነትምህርታዊ፣ ቁሳቁሳዊ፣ ማህበራዊ ዴጋፎች ጋር የተያያዙ ሲሆን ፖሇቲካዊ ቁርጠኝነት ሁለንም በአፍ መፍቻ ቋንቋ አውዴ ያለ ተግዲሮቶች ሇመቀነስ /ሇማስወገዴ ቁሌፍ ሚና መሆኑን ጥናቱ ረጋግጧሌ፡፡ በመጨረሻም ከጥናቱ ግኝቶች በመነሳት አስተያየቶች ቀርበዋሌ፡፡ የወዯፊት የምርምር አቅጣጫዎችም ተጠቁመዋሌ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | አፋን ኦሮሞን በአፍ መፍቻ ቋንቋ በትምህርት መስጫነት በመጠቀም ረገዴ እያጋጠሙ ያለ ተግዲሮቶች ትንተና (በኦሮሚያ ክሌሌ በጅማ ዞን በማና ወረዲ በተመረጡ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |