Jimma University Open access Institutional Repository

ትብብራዊ የማስተማር ዘዳን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የማንበብ ክሂልት ሇማዲበር የሚኖረዉ ሚና (በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author መሏመዴ አዯም
dc.contributor.author ምህረት ሳዲም
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2022-02-28T11:19:49Z
dc.date.available 2022-02-28T11:19:49Z
dc.date.issued 2021-07-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6516
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ትብብራዊ መማር ዘዳን በመጠቀም ማሰተማር የተማሪዎችን የማንበብ ችልታ ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና መመርመር ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ሇማሳካት ከፉሌ ሙከራዊ የምርምር ንዴፍ ጥቅም ሊይ ዉሎሌ፡፡ ከመተንተኛ ዘዳ አንጻር ዯግሞ መጠናዊ ምርምርን የተገበረ ጥናት ነዉ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በሲግሞ ወረዲ በሲግሞ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም በመማር ሊይ ከሚገኙ አጠቃሊይ 353 የ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች መካከሌ 62 ተጠኚዎች በቀሊሌ ዕጣ ናሙና ዘዳ በክፍሊቸዉ 10ኛ D እና 10G ተጠመረጡ፡፡ ቡዴኖቹም ትምህርት ከመጀመራቸው በፉት በሙከራ ቡዴኑና በቁጥጥር በዴኑ መካከሌ የማንበብ ችልታ ሌዩነት መኖር አሇመኖሩን ሇማረጋገጥ ቅዴመ ፇተና እና የጽሁፍ መጠይቅ እንዱወስደ ተዯርጓሌ፡፡ በውጤቱም በመካከሊቸዉ ጉሌህ የሆነ ሌዩነት የላሇና ተቀራራቢ መሆናቸዉ ተረጋግጧሌ፡፡ በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ትብብራዊ መማር ዘዳን በመተግበር የተዘጋጀሊቸውን የመሇማመጃ ትምህርቶችን ሇተከታታይ ስዴስት ሳምንታት በሳምንት ሁሇት ቀን እንዱማሩ በማዴረግ የዴህረ ፇተና እንዱወስደ ተዯርጓሌ፡፡ በተመሳሳይ ይዘት የቁጥጥር ቡዴኑ በተሇመዯዉ ዘዳ በመማር ፇተናዉን ወስዶሌ፡፡ ሇነሱም ተመሳሳይ ዴህረ ፇተና ተዘጋጅቶ በተመሳሳይ ሰአት እንዱፇተኑ ተዯርጓሌ፤ ውጤቱም በዴምዲሜያዊ ገሊጭ ስታቲስቲክ በቲ-ቴስት አማካኝነት ተተንትኗሌ፡፡ የትንተናዉ ዉጤት እንዲመሇከተውም በዴህረ ፇተናዉ የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች የተሻሇ አማካይ ውጤት (ቲ 60=-2.425, p=.018) በማስመዝገብ ብሌጫ ማሳየቱን ነዉ፡፡ ይህም ውጤት በቡዴኖቹ መካከሌ የጎሊ ሌዩነት መኖሩን ያሳያሌ ምክንያቱም የተገኘዉ የp ዋጋ. P=0.18 ከ0.05 አንሶ መገኘቱ ነዉ፡፡ በመሆኑም(0.18<0.05) ይህ ዉጤት የሚያሳየዉ የሙከራ ቡዴኑ የንባብ ችልታ ዉጤት መሻሻለን ነዉ፡፡ ስሇሆነም ትብብራዊ መማር ዘዳ የተማሪዎችን የንባብ ችልታ ሇማሻሻሌ ያሇው ሚና ከፍተኛ መሆኑን ያመሇክታሌ፡፡ ስሇዚህ የተማሪዎችን የማንበብ ችልታን ሇማሻሻሌ ትብብራዊ የማስተማሪያ ዘዳዉ ወሳኝ ሚና እንዲሇው ከጥናቱ መረዲት ይቻሊሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ትብብራዊ የማስተማር ዘዳን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የማንበብ ክሂልት ሇማዲበር የሚኖረዉ ሚና (በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account