Jimma University Open access Institutional Repository

የአማርኛ ቋንቋ ማጠናቀቂያ ፇተና በመምህራንና በተማሪዎች ሊይ ያሇው ተፅዕኖ ፍተሻ (በቸሃ ወረዲ አራት የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ማናስብ ታከሇ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲም
dc.contributor.author ይክበር ይመስገን
dc.date.accessioned 2022-02-28T12:30:37Z
dc.date.available 2022-02-28T12:30:37Z
dc.date.issued 2014
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6525
dc.description.abstract የዚህ ጥናታዊ ጽሐፍ አብይ ዓሊማ በቸሃ ወረዲ የሚገኙ በተመረጡ አራት አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ ማጠናቀቂያ ፇተና በተማሪዎችና በመምህራን ሊይ ያሇው ወሽባክ መፇተሸ ነው ፡፡ይህን ዓሊማ ዲር ሇማዴረስ ጥናቱ ገሊጭ የምርምር አይነትን የተጠቀመ ሲሆን ተግባራዊ የተዯረገውም በቸሃ ወረዲ አራት አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆን የተመረጡት አመች ንሞና ዘዳን በመከተሌ ነው፡፡ በነእዚህ ትምህርት ቤቶች አምስት 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ተመርጠዋሌ፡፡ እንዱሁም 62 ተማሪዎች በቀሊሌ ዕጣ ንሞና የጽሁፍ መጠይቁን እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ የጥናቱ መረጃዎችም በጽሁፍ መጠይቅ ፣በቃሇ መጠይቅ፣ በሰነዴ ፍተሻና በክፍሌ ውስጥ ምሌከታ ተሰብስበዋሌ፡፡ በእነዚህ ዘዳዎች የተገኙ መረጃዎችም የጽሁፍ መጠይቁና በሰነዴ ፍተሻ የተገኙት በመቶኛ ፣በቃሇ መጠይቅና በክፍሌ ውስጥ ምሌከታ የተገኑት ዯግሞ ከአሊማዎቹ አንፃር በእየጭብጣቸው አይነታዊ በሆነ መሌክ ተተንትነዋሌ፡፡ የተገኘው መረጃ እንዯሚያመሇክተውም ክሌሊዊ ፇተናው በተማሪዎች መማር ክንውን ሊይ አወንታዊም አለታዊም ተፅዕኖ አሳዴሯሌ፡፡ ይኸውም የክሌሊዊ ፇተናው በምርጫ መሌክ መቅረቡ የቋንቋ ችልታቸውን ሇማሻሻሌ የማያግዲቸው መሆኑ በተማሪዎች የመማር ስሌት ሊይ አወንታዊ ወሽባክ ፇጥሯሌ፡፡ እንዱሁም ክሌሊዊ ፇተናው ትኩረት በሚያዯርግባቸው ይዘቶች ሊይ ትኩረት ሰጥተው እንዯሚያነቡና ከክሂልች ይሌቅ ሇሰዋሰዋዊ ይዘቶች ትኩረት ሰጥተው የሚከታተለ መሆኑ፤ከክሌሊዊ ፇተናው ጋር ግንኙነት ካሊቸው ሰነድች ማሇትም ከአጋዥ መጽሀፇት፣ከቀዯሙ አመታት የፇተና ሽቶች የሞዳሌ ፇተናዎች ጥገኛ እንዯሆኑ ክሌሊዊ ፇተናው በተማሪዎች እንዱሁም በመምህራን ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ አሳዴሯሌ፡፡ በተጨማሪም የ8ኛ ክሌሊዊ ፇተና በመምህራን የማስተማር ስነ ዘዳ ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ አሳዴሯሌ፡፡ ይኽውም በክሌሊዊ ፇተናው ከፍተኛ ሽፊን የሚሰጣቸውን ይዘቶች መሰረት አዴርገው የሚያስተምሩ መሆኑ፣ ክሌሊዊ ፇተናው የማያተኩርባቸው ከመጽሀፈ ያለ አንዲንዴ ይዘቶች ችሊ እንዯሚሎቸው ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ መምህራን በአመዛኑ ፇተና ተኮር የሆኑ ይዘቶች ናቸው ባሎቸው ሊይ ትኩረት እንዯሚሰጡ ተስተውሎሌ፡፡ ላሊው የ8ኛ ክሌሊዊ ፇተና በክፍሌ ውስጥ ፇተና ዝግጅትና ስሌት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ አሳዴሯሌ፡፡ ይኽውም መምህራን ክሌሊዊ ፇተናውን የሚመስለ ጥያቄችን እንዱፇትኑ አዴርጓቸዋሌ፡፡ ከዚህ በመነሳት መምህራን የክሌሊዊ ፇተናውን ሇመማር ማስተማር ክንውናቸውና ሇክፍሌ ውስጥ ፇተናቸው እነዯ ሞዳሌ ባይጠቀሙና የመማሪያ መጽሃፈን መሰረት አዴርገው የክፍሌ ውስጥ ክዋኔዎችን ቢተገብሩ እንዱሁም የቋንቋ መምህራን ተማሪዎችን የቋንቋ ክሂልችን ሇማሳዯግ ትኩረት ቢሰጡና ከዚያም ተማሪዎችን ሇክሌሊዊ ፇተናው ቢያዘጋጇቸው፤ ክሌሊዊ ፇተናው ሲዘጋጅ ሇሁለም የቋንቋ ትምህርት ይዘቶች ተመጣጣኝ ውክሌና ቢሰጠው የሚለ አስተያየቶች ሇመጠቆም ተሞክሯሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title የአማርኛ ቋንቋ ማጠናቀቂያ ፇተና በመምህራንና በተማሪዎች ሊይ ያሇው ተፅዕኖ ፍተሻ (በቸሃ ወረዲ አራት የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account