Jimma University Open access Institutional Repository

የኢትዮጵያዊያንና የጎርጎሮሳዊያን የዖመን አቆጣጠር ሌዩነት ምንጭ፡ የሄኖክን የብርሀናት ነገር እና ባሕረ-ሏሳብን ተተኳሪ ያዯረገ ጥናታዊ ዲሰሳ፡፡

Show simple item record

dc.contributor.author አስፊዉ አባተ
dc.contributor.author ንጋቱ
dc.contributor.author ማንያሇዉ አባተ
dc.date.accessioned 2022-03-01T06:58:40Z
dc.date.available 2022-03-01T06:58:40Z
dc.date.issued 2013
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6539
dc.description.abstract የዘህ ጥናት ዋና ዒሊማ በኢትዮጵያዊያንና በጎርጎሮሳዊያን ዖመን አቆጣጥር መካከሌ ሊሇዉ የስምንት ዒመታት ሌዩነት ምንጩ ምን እንዯሆነ ፇትሾ ዉጤቱን ማቅረብ ነዉ፡፡ የጥናቱ አዯረጃጀት በምዔራፌ በአንዴ መግቢያ ሊይ ተጠቃል የቀረበ ሲሆን፤ በምዔራፌ ሁሇት፣ የዘህ ጥናት ዋና ዋና ተተኳሪ መረጃዎች ወይም ዴርሳናት ተዲሰዋሌ፡፡ በምዔራፌ ሶስት፣ ጥናቱን ሇማካሄዴ የተመረጠዉ ዖዳ፣ በዒይነታዊ ምርምር ስር ተጠቃሽ የሆነው ገሊጭ ተንታኝ/dscriptive Analysis/ የምርምር ዖዳ ሲሆን፤ የመረጃ መሰብሰቢያ ዖዳዉ ሰነዴ ፌተሻ እንዯሆነ ተመሊክቷሌ፡፡ በምእራፌ አራት፣ የዲሰሳዉ ዉጤት እና ትንተና ተቀምጧሌ፡፡ በዘህም መሠረት በዋናነት የዘህ ጽሐፌ መነሻ የሆኑት የሄኖክ፣ የባህረ-ሀሳብ እና የጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር ተተኳሪ ሲሆኑ፤ ላልችንም የዖመን አቆጣጠር ሂዯቶች እና ሌምድች በንፅጽር ሇመተንተን የተሞከረ ሲሆን፤ ዉጤቱ የሚያመሇክተዉ የሄኖክ ሥራ እና የዖመኑ ባሕረ-ሀሳብ የሚሇያዩት ሄኖክ፣ በህፀፅ እና በምሌዒት ሥርዒት መሠረት ጨረቃ ዋነኛ የዖመን አስቆጣሪ መሆንዋን አሳይቶ በሦስቱም ብርሃናት ጥምረት መቁጠሩ እንጂ፤ በፀሏይ አቆጣጠር/365.25/ ተመሳሳይ መሆናቸዉ ተረጋግጧሌ፡፡ ይህንን ተመሳሳይነት መሠረት ባዯረገ መሌኩ በተካሄዯዉ ጥናታዊ ዲሰሳ፣ በኢትዮጵያዊያን እና በጎርጎሮሳዊያን ዖመን አቆጣጠር መካከሌ ሊሇዉ የዖመን አቆጣጠር ሌዩነት ዋናዉ ምንጭ ምን እንዯሆነ በታሪክ፣ በተጠየቅ እና በቀመር አንፃር ተተንትኖ ዉጤቱን ሇማሳየት ተሞክሯሌ፡፡ ዉጤቱ እንዯሚያሳየዉ ሁሇቱም አቆጣጠሮች በጽንሰ ሃሳብ ዯረጃ እንዯ ላልቹ ህዛቦች ማህበራዊ ዔሴቶች ሁለ መነሻ የሚያዯርጉት የየራሳቸዉ የሆነ ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ባህሊዊ ዲራ ቢኖራቸዉም፤ በመካከሊቸዉ ሊሇዉ ሌዩነት ዋናዉ ምንጭ፣ የአቆጣጠር ሌማዲቸዉን ጨምሮ ዱዮናስዩስ የተባሇዉ የባሕረ ሏሳብ ተመራማሪ የክርስቶስን ሌዯት ሇማረጋገጥ በመሻት ክርስቶስ የተወሇዯዉ ተወሇዯ ተብል ከሚታወቀዉ ዖመን ስምንት ዒመት ቀዴሞ እንዯተወሇዯ በማሳወቁ የተጨመሩት ስምንት ዒመታት እና እየሱስ ክርስቶስ በዘህ ምዴር የተመሊሇሰባቸዉ ሠሊሳ አራት ዒመታት ከሦስት ወራት ወይም ዒመተ እግዘዔ/Anno domini/ በዴምሩ አርባ ሦስት ዒመታት ከስምንት ወራት በጎርጎሮሳዊዉ የዖመናት ቁጥር ዉስጥ አሇመገኘታቸዉ ነዉ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title የኢትዮጵያዊያንና የጎርጎሮሳዊያን የዖመን አቆጣጠር ሌዩነት ምንጭ፡ የሄኖክን የብርሀናት ነገር እና ባሕረ-ሏሳብን ተተኳሪ ያዯረገ ጥናታዊ ዲሰሳ፡፡ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account