dc.contributor.author | ሞገስ አማረ | |
dc.contributor.author | ሇማ ንጋቱ | |
dc.contributor.author | ሙሀመዴ ጀማሌ | |
dc.date.accessioned | 2022-03-01T13:35:56Z | |
dc.date.available | 2022-03-01T13:35:56Z | |
dc.date.issued | 2013 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6567 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት ዋና አሊማ አዴርጎ የተነሳው የፅህፇት ክሂሌ ማስተማሪያ ዘዳና የተማሪዎች ዴርሰት የመፃፍ ብሌሃት ተዛምድን መመርመር ነው፡፡ጥናቱ ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን የተካሄዯውም በአማራ ክሌሌ ምዕራብ ጎጃም ዞን በገነት አቦ 2ኛና መሠናድ ት/ቤት የሚማሩ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ሊይ ሲሆን፣ይህን ዓሊማ ሇማሳካትም ፣በቃሇ መጠይቅ፣በቅዴመና ዴህረ ፇተና መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡የጥናቱን መረጃዎች ሇመተንተን መጠናዊ የመረጃ መተንተኛ ስሌት በተግባር ሊይ ውሎሌ፡፡ከመረጃዎቹ የተገኙት ውጤቶች የሚያመሇክቱት የፅህፇት ክሂሌ ማስተማሪያ ዘዳውና የተማሪዎች ዴርሰት የመፃፍ ብሌሃት ጋር ዝምዴና እንዲሊቸው ያሳያሌ፡፡ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅ ከመምህራን የተገኘው መረጃም እንዯሚያመሇክተው ተመሣሣይ የሆነ የማሥተማሪያ ዘዳ(ውጤታዊ) በይበሌጥ ሇማስተማሪያነት እንዯሚጠቀሙ ገሌፀዋሌ፡፡በተመሣሣይ የቅዴመና ዴህረ ትምህርት ዴርሰት የመፃፍ ፇተና የተሰጠ ሲሆን፣ቅዴመ ፇተናው ተማሪዎቹ ከሙከራ ጥናቱ በፉት ያሊቸውን ዴርሰት የመፃፍ ስሌት ውጤት ተቀራራቢ መሆን አሇመሆኑን ሇመፇተሽ ሲሆን፣የዴህረ ፇተናው ዓሊማ ዯግሞ የሙከራና የቁጥጥር ቡዴን ሆነው የተመረጡት ተማሪዎች በተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎች ዴርሰት የመፃፍ ስሌታቸውን ከተማሩ በሁዋሊ በመካከሊቸው ውጤት ሊይ ጉሌህ ሌዩነት መኖር አሇመኖሩን ሇመፇተሽ ነው፡፡በቅዴመ ትምህርት የዴርሰት መፃፍ ውጤት በሙከራና በቁጥጥር ቡዴኖች ሊይ ተቀራራቢነት ያሊቸው ሲሆን፣በዴህረ ትምህርት ዴርሰት የመፃፍ ውጤት ግን ጉሌህ የሆነ ሌዩነትን አሳይቷሌ፡፡ይህም የሆነበት ምክንያት ሁሇቱ ቡዴኖች የተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎችን ተጠቅመው ሌምምዴ ማዴረጋቸው ውጤታቸው የበሇጠ እንዱሻሻሌ አዴርጎታሌ፡፡በመሆኑም መምህራን የተሇያዩ የፅህፇት ክሂሌ ማስተማሪያ ዘዳዎችን እየተጠቀሙ ቢያስተምሩ፡የተማሪዎችን ዴርሰት የመፃፍ ብሌሃታቸውን ማሣዯግ እንዯሚቻሌ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | የጽህፈት ክሂል ማስተማሪያ ዘዴና የተማሪዎች ድርሰት የመፃፍ ብልሃት ተዛምዶ በገነት አቦ አጠቃላይ ሁለተኛና መሠናዶ ትምህርት ቤት በ11ኛ ክፍል ተተኳሪነት“ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |