Jimma University Open access Institutional Repository

በመቱ ከተማ በሚገኙ የመንግስትና የግሌ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ መምህራን የጽህፇት ክሂሌ ትምህርት አተገባበር ንጽጽራዊ ጥናት

Show simple item record

dc.contributor.author አበበች ባየ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲም
dc.contributor.author አብደራህማን ፊንታሁን
dc.date.accessioned 2022-03-08T08:00:58Z
dc.date.available 2022-03-08T08:00:58Z
dc.date.issued 2021-09-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6616
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ የግሌና የመንግስት ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመጻፍ ክሂሌ ትምህርት አተገባበር በማነጻጸር መፇተሽ ነዉ፡፡አጥኚዋ ይህን ጥናት ከግብ ሇማዴረስ የተጠቀመችዉ የመረጃ መሰብሰቢያ ዗ዳዎች የክፍሌ ዉስጥ ምሌከታ፤የጽሐፍ መጠይቅና ቃሇ መጠይቅ ሲሆኑ መረጃዎቹ የተሰበሰቡት ከሁሇት የግሌና ከሁሇት የመንግስት ትምህርት ቤቶች ነዉ፡፡የተመረጡትምትምህርትቤቶች በዕጣ የናሙና ዗ዳን በመከተሌ ሲሆን በመቱ ከተማ በሚገኙ የግሌና የመንግስት የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መካከሌ አራቱንበዕ ጣ የ ናሙና አ መራረ ጥ዗ዳ በመጠቀም ጥናቱ ተካሂዶሌ፡፡ በእነዙህ አራት ትምህርት ቤቶች ከሚያስተምሩ መምህራን አራቱን በጠቅሊይ የናሙና ዗ዳ በመምረጥ የጥናቱ ተተኳሪዎች በማዴረግ ጥናቱን ሇማካሄዴ ተሞክሯሌ፡፡ በነዙህ ትምህርት ቤቶች ዉስጥ ከሚገኙ የ8ኛ ክፍሌ ተማሪዎች መካከሌ በዯረጃ የወጡ ወይም ከ1-5 የወጡ ከየ ክፍለ አምስት አምስት ተማሪዎችን በመዉሰዴ በአጠቃሊይ 60 ተማሪዎች የጽሐፍ መጠይቁን እንዴሞለ ተዯርጓሌ፡፤ ሶስት ሶስት ጊዛ በተዯረገዉ የክፍሌ ምሌከታና ከቀረቡት የጽሐፍ መጠይቆች የተገኘዉ ዉጤት በአይነታዊና በመጠናዊ የትንተና ዗ዳ ትንታኔ የተዯረገበት ሲሆን በዙህ ጥናት የተዯረሰበት ዉጤት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የመጻፍ ክሂሌ ትምህርትን እንዯ ላልች የቋንቋ ትምህርቶች ትኩረት ሰጥተዉ የማያስተምሩ መሆኑ ነዉ፡፡ በመሆኑም የሁሇቱን ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን ሲናነጻጽር የግሌ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ ተጠኚ መምህራን የመጻፍ ትምህርት አተገባበር ከመንግስት ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ ተጠኚ መምህራን የመጻፍ ከሂሌ አተገባበር የተሻሇ ነዉ በሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ምክንያቱም የግሌ ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህራን የፅህፇት ክሂሌ ትምህረት አተገባበር በመንግስት ትምህርት ቤት ከሚያስተምሩ መምህራንየተሻሇ አተገባበር አንዲሇ ሇማየት ተችሎሌ፡፡በአጠቃሊይ የግሌና የመንግስት ትምህርትቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የእርስበርስ የሌምዴ ሌዉዉጥ ቢያካሄደ የመፃፍ ትምህርቱ ሉከናወን እንዯሚችሌ አስተያየት ተጠቁሟሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በመቱ ከተማ በሚገኙ የመንግስትና የግሌ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 8ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ መምህራን የጽህፇት ክሂሌ ትምህርት አተገባበር ንጽጽራዊ ጥናት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account