Jimma University Open access Institutional Repository

በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌን ሇመማር ያሊቸው ፌሊጎትና የውጤት ተዛምድ በጂማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ በዱምቱ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author እታጉ ጌታቸው
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2022-03-08T08:31:17Z
dc.date.available 2022-03-08T08:31:17Z
dc.date.issued 2021-07-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6620
dc.description.abstract ይህ ጥናት አሊማ ያዯረገው በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ በጂማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ የዱምቱ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇመማር ያሊቸው ፌሊጎትና የውጤት ተዛምድን መፇተሽ ሊይ ነው፡፡ የተማሪዎቹን የማንበብ ክሂሌ ወጤታማነት ሇመፇተሽ በዚህ ጥናት አንብቦ የመረዲት ክሂሌን በመውሰዴ በቅዴመ እና ዴህረ-ትምህርት ፇተና ሊይ የተመረኮዘ መረጃ ትንተና ሊይ ያተኮረ በመሆኑ ከፉሌ ፌትነታዊ የጥናት ንዴፌን ተከትሎሌ፡፡ ጥናቱ በሌማዲዊ ማስተማሪያ ዘዳና በፌሊጎት ተኮር ትምህርት አቀራረብ ዘዳ የሚማሩ የቁጥጥርና የሙከራ ቡዴኖችን በመውሰዴ በቅዴመ ትምህርትና ዴህረ-ትምህርት ሊይ ያተኮረ መረጃ በመሰብሰብ መተንተንን ያሇመ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት ዕዴሌ ሰጭ የንሞና ዘዳን በመጠቀም የተመረጡት ሁሇት መማሪያ ክፌልች 9B እና 9E መማሪያ ክፌልች ሲሆኑ፤ ቀጥል በተማሪዎቹ መካከሌ ሉኖር የሚችሇው የተሇያየ የመረዲት ባህሪ ተሊውጦ በጥናቱ ውጤት ሊይ ሉያስከትሌ የሚችሇውን ተጽእኖ ሇመቆጣጠር ሲባሌ አንጻራዊ ተመሳሳይ ችልታ ያሊቸውን ተማሪዎች የጥናቱ ተሳታፉ ማዴረግ በማስፇሇጉ በ9B እና 9E ክፌልች ከሚገኙ አርባ አርባ ተማሪዎች መካከሌ 25 25 ተማሪዎችን በቅዴመ-ትምህርት ፇተና በማጣራት በእጣ መሰረት የሙከራና የቁጥጥር ቡዴን ሆነዋሌ፡፡ ሇሙከራና ቁጥጥር ቡዴኑ የቀረቡ የቅዴመ-ትምህርትና ዴህረ-ትምህርት አንብቦ የመረዲት ፇተናዎችና ከሙከራ ቡዴኑ በቅዴመ እና ዴህረ-ትምህርት የተሰበሰቡ የፌሊጎት መሇኪያ የጽሁፌ መጠይቅ ምሊሾች በመረጃ መሰብሰቢያነት አገሌግሇዋሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዲመሇከተው ፌሊጎት ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ሌዩ ሌዩ ብሌሃቶች በአግባቡ በሚተገበሩበት አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋ መማሪያ ክፌሌ ተማሪዎቹ አንብቦ የመረዲት ውጤታቸው መሻሻሌ እንዱያሳይ ጉሌህ ጠቀሜታ እንዲሇው የዚህ ተግባራዊ ጥናት ግኝት አመሊክቷሌ፡፡ የፒርሰን የተዛምድ መወሰኛ (Pearson Correlation coefficient) ተሰሌቶ (P = 0.204, α = 0.05) ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ይህም በተጠኚዎቹ የአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤትና በፌሊጎት የጽሁፌ መጠይቅ ምሊሽ አማካይ ውጤት መካከሌ በስታቲስተካዊ መገመቻ ጉሌህ እንዱሁም ቀጥተኛ አዎንታዊ ተዛምድ መኖሩን ያሳያሌ፡፡ በዚሁ መሰረት የኦሮምኛ ቋንቋ አፇ-ፇት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌ ያሊቸው ፌሊጎት ከአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤታቸው ጋር ጠንካራ አዎንታዊ ተዛምድ ያሇው መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ የማንበብ ክሂሌን ሇመማር ያሊቸው ፌሊጎትና የውጤት ተዛምድ በጂማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ በዱምቱ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account