Jimma University Open access Institutional Repository

የ9ኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራር ፌተሻ በምዕራብ ጎጃም ዝን ሰከሊ ወረዲ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች

Show simple item record

dc.contributor.author ወንዴይፌራው ተካ አሊምር
dc.contributor.author ኤባ ተሬሳ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲው
dc.date.accessioned 2022-04-07T11:58:24Z
dc.date.available 2022-04-07T11:58:24Z
dc.date.issued 2014
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6948
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አላማ የ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራርን መፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱ በዋናነት ገላጭ የምርምር ዘዴን መሰረት በማድረግ ንጥል ጥናትን በመጠቀም የክፍል ውስጥ የቡድን ስራ አመራርን ፈትሿል፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች አባይ ምንጭ፣ አጉት፣ አባግስ እና ከበሳ አጠቃላይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም 9ኛ ክፍል ከሚያስተምሩ መምህራን መካከል የተመረጡ ናቸው፡፡ ሇጥናት የተመረጠው ወረዳ በአመች እና የክፍል ዯረጃው በአላማ ተኮር የንሞና ዘዴ ተመርጠዋል፡፡ ከ9ኛ ክፍል መምህራን መካከሌ ከአባይ ምንጭ 4፣ ከአጉት 3፣ እና ከአባግስ 3 በእዴሌ ሰጭ ንሞና እንዱሁም ከከበሳ 2 መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ተመርጠዋሌ፡፡ ጥናቱን ከግብ ሇማዴረስ የከፌሌ ውስጥ ምሌከታ፣ የሰነዴ ፌተሻና ቃሇ-መጠይቅ የመረጃ መሰብሰቢያ መንገድች ተግባራዊ ሆነዋሌ፡፡ በዙህም መሰረት የ12 መምህራን የክፌሌ ውስጥ ምሌከታ ተዯርጓዋሌ፡፡ መረጃ ሇመሰብሰብ 11 መስፇርቶችን የያ዗ የምሌከታ ቅፅ፣ 10 መስፇርቶችን የያ዗ የሰነዴ ፌተሻ ቅፅ እና 10 መስፇርቶችን የያ዗ የቃሇመጠይቅ ዜርዜር ጥያቄዎች ተ዗ጋጅተው ተግባራዊ ሆነዋሌ፡፡ እያንዲንደ መምህር ከሰራቸው እቅድች ውስጥ 2 በአጠቃሊይ 24 እቅድች ተወስዯው የሰነዴ ፌተሻ ተከናውኗሌ፡፡ በመጨረሻም ከ12 መምህራን ውስጥ 2 ከአባይ ምንጭ፣ 2 ከአጉት እንዱሁም ከአባግስና ከከበሳ ከእያንዲቸው አንዴ መምህር በእጣ ንሞና ተመርጠው ቃሇ-መጠይቅ ተዯርጎሊቸዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ የተሰበሰበው መረጃም በገሊጭ የመረጃ መተንተኛ ዗ዳ ተተንትኗሌ፡፡ በዙህም መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራር ምንነት፣ ጥቅም፣ አተገባበር እና ሇተማሪዎች ያሇውን ፊይዲ ከመረዲት አኳያ ሰፉ የሆነ ውስንነት የታየበት ሲሆን መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራርን በተመሇከተ ያሊቸው ግንዚቤ ዜቅተኛ ሆኗሌ፡፡ እንዱሁም የትምህርት ዕቅዴ ዜግጀት በተገቢው መሌኩ ያሇመነዯፌና ያሇመከወን፣ ተማሪዎችን በአግባቡ ያሇማዯራጀት፣ የተማሪዎች ቁጥር መብዚት፣ መምህሩ የቡዴን ስራ አመራርን በተመሇከተ በቂ ግንዚቤ ያሇመኖር እና ተማሪዎች ሇቡዴን ስራ ያሊቸው ትኩረት ዜቅተኛ መሆን እንቅፊቶች ነበሩ፡፡ በመጨረሻም መምህራን ስሇቡዴን ስራ ምንነት፣ ጥቅም እና አተገባበር ሙያዊ ስሌጠና እስከሚሰጣቸው ዴረስ ከሙያ አጋሮቻቸው ጋር እርስ በእርስ እየተራረሙ ሉፇፅሙት ይገባሌ፡፡ የመምህራኑን የቡዴን ስራ የአመራር አቅም ሉያጎሇብት የሚችሌ የመማር ማስተማር ስነ-዗ዳ ስሌጠና ቀጣይነት ባሇው መሌኩ ቢሰጡ የሚለት በአስተያየት መሌክ ተሰንዜረዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title የ9ኛ ክፌሌ አማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፌሌ ውስጥ የቡዴን ስራ አመራር ፌተሻ በምዕራብ ጎጃም ዝን ሰከሊ ወረዲ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account