Jimma University Open access Institutional Repository

በአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍፈት የሆኑ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታና የንባብ ፍጥነት ተዛምዶ ትንተና በጉጂ ዞን በነገሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ዮሐንስ ሰለሞን
dc.contributor.author ማንያለው አባተ
dc.date.accessioned 2022-04-15T11:54:03Z
dc.date.available 2022-04-15T11:54:03Z
dc.date.issued 2013
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/7141
dc.description.abstract የዚህጥናትአብይየትኩረትአቅጣጫበኦሮምያክልላዊመንግስትበጉጂዞንበነጌሌከተማአስተዳደርነገሌ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበአማርኛ ኢ-አፍፈትየሆኑ የ10ኛ ክፍልተማሪዎችአንብቦመረዳትችሎታናንባብፍጥነትተዛምዶመፈተሸነው፡፤ ለዚህምየነጌሌ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበከተማአስተዳደሩብቸኛ 2ኛ ደረጃትምህርትቤትበመሆኑአጥኝውትምሀርትቤቱንለጥናቱአመቺሆኖስላገኘውትምህርትቤቱበአላማተኮርየናሙናአመራረጥዘዴተመርጧል፡፡ በዚሁበተመረጠትምሀርትቤትከሚማሩ የ10ኛ ክፍልተማሪዎችመካከልአማርኛ ኢ-አፈፍፈትየሆኑ 100 ተማሪዎችበነሲብየእጣየንሞናአመራረትዘዴተመርጠውየፍጥነትንባብመለኪያናአንብቦመረዳትችሎታመለኪያፈተናበመፈተን፣ለአስረኛክፍልአማርኛንበማስተማርላይለሚገኙመምህራንቃለመጠይቅበማቅረብመረጃተሰብስቧል፡፤ በተጠቀሱትየመረጃማሰባሰቢያየተገኙትመረጃዎችተጠናቅረውበመጠናዊገላጭየምርምርዘዴናእንደአስፈላጊነቱደግሞአይነታዊምርምርዘዴበሆነውበገላጭአተናተንዘዴተተንትነውቀርበዋል፡፡ የአንብቦመረዳትችሎታናየንባብፍጥነትተዛምዶንበSPSSየኮምፒውተርፕሮግራምተሰልቷል፡፡ የጥናቱውጤትእንደሚያመለክተውየተማሪዎችአንብቦየመረዳትችሎታበጣምዝቅተኛደረጃላይየሚገኝእንደሆነናየንባብፍጥነታቸውምዝግተኛበሚባልደረጃላይእንደሚገኝታውቋልበዚህምበአንብቦመረዳትችሎታናበንባብፍጥነትመካከልተዛምዶመኖሩተረጋግጧል፡፡ ለተማሪዎቹበፍጥነትአንብቦየመረዳትችሎታዝቅተኛመሆንየሚከተሉትምክንያቶችተጠቅሰዋል፡፡ የመጀመሪያውተማሪዎቹከአንደኛደረጃጀምረውየቋንቋውንፊደላትበተገቢውተምረውናመሠረትይዘውአለመምጣት፣ ለቋንቋትምህርትትኩረትአለመስጠት፣ ተማሪውየንባብክሂልለማዳበርየሚያደርገውጥረትአለመኖርናቸው፡፡ ይህማለትስንከተልየነበረውየትምህርትፖሊሲበተለይበአንደኛሳይክል ከ1-4ኛ ክፍልየሚማሩተማሪዎችከክፍልወደክፍልያለአንደችመድገምእንዲሸጋገሩበማድረግይሰራበትስለነበርብቃትየልነበራቸውተማሪዎችከተሻሉተማሪዎችጋርተደምረውእንዲያልፉመደረጉበራሱየነበረውተፅእኖቀላልአልነበረምይኸውምፊደላትንአጣርተውወደተከታይክፍልእንዲሸጋገሩበማድረግበኩልትኩረትየመሰጠቱሁኔታከግምትያልገባእናመምህሩምተማሪዎችእንዲደግሙካደረገተጠያቂእሆናለሁከሚልፍራቻበመነሳትደካማውንምጨምሮከክፍልእንዲሸጋገሩበማድረግይሰራስለነበርለችግሩመከሰትአስተዋፅኦአለውተብሎሊገለፅይችላል፡፡ በጥናቱየተገኙትውጤቶችበመመርኮዝየንባብፍጥነትንለማሻሻልናአንብቦየመረዳትችሎታንለማዳበርመምህራንተማሪዎችየንባብልምዳቸውንአንዲያጎለብቱቤመጽሕፍትገብተውእንዲያነቡቢያበረታታቸውየተማሪዎችየዕለትተዕለትብቃትናመሻሻልእየላኩድጋፍቢያደርጉናለአማርኛቋንቋትምሀርትየተመደበውከፍለጊዜበቂስላልሆነየሚስተካከልበትሁኔታቢፈጠርየሚሉጠቃሚአስተያየቶችተመላክተዋል፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፍፈት የሆኑ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች አንብቦ የመረዳት ችሎታና የንባብ ፍጥነት ተዛምዶ ትንተና በጉጂ ዞን በነገሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account