Jimma University Open access Institutional Repository

በደብረ ምጥማቅ የሸንኮራ ቅዱስ ዮሀንስ ገዳም የሚነገሩ ተረኮች ስነምግባርን ከማስተማር አንፃር ያላቸው ሚና ፍተሻ

Show simple item record

dc.contributor.author መሰረት, ኦሊቃ
dc.contributor.author ጥበቡ, ሽቴ
dc.contributor.author ለማ, ንጋቱ
dc.date.accessioned 2023-02-14T10:47:54Z
dc.date.available 2023-02-14T10:47:54Z
dc.date.issued 2014-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/7733
dc.description.abstract ይህ ጥናት በደብረ ምጥማቅ ሸንኮራ ቅዱስ ዮሀንስ ገዳም የሚነገሩ ተረኮች ስነምግባር ከማስተማር አንፃር ያላቸውን ፋይዳ መፈተሸ በሚል ዋና አላማ የቀረበ ነው፡፡ ይህ ጥንታዊ ገዳም ከተመሰረተ 394 አመታትን ያስቆጠረ ትልቅ ገዳም ነው፡፡ በዚህ ጥናት አስራ አንድ መረጃ አቀባዮች የተሳተፉ ሲሆን ስድስቱ ቁልፍ መረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ የጥናቱ ዓላማም የተሳካ ይሆን ዘንድ ጽሁፋዊ ማስረጃዎችን ከመጠቀም በተጨማሪ በቃለ መጠይቅ፣ በሰነድ ፍተሻ፣ በቡድን ተኮር ውይይት መረጃዎች ተሰብስበዋል፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎችም በማስታወሻ፣ በምስል፣ በመቅረጸ ድምጽ እና እንደአስፈላጊነቱ በቪደዮ ካሜራ በማጠናቀር መረጃዎቹን ክግብ ለማድረስ ተሞክሯል፡፡ እነዚህ ተረኮች በገላጭ የምርምር ዘዴ በመጠቀም እና በተረክ ትንተና ንድፍ ሃሳብ መንደርደሪያነት ለመተንተን ተሞክሯል፡፡ እንዲሁም የተጠኝ አካባቢና የማህበረሰቡ ዳራዊ ገለጻ ተቃኝቷል፡፡ በጥናቱ የተለያዩ ተረኮች የተሰበሰቡ ሲሆን ተረኮቹ የገዳሙን ማህበረሰብ ስነምግባር በማስተማር እና በመቆጣጠር ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ለማየት ተችሏል፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title በደብረ ምጥማቅ የሸንኮራ ቅዱስ ዮሀንስ ገዳም የሚነገሩ ተረኮች ስነምግባርን ከማስተማር አንፃር ያላቸው ሚና ፍተሻ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account