Jimma University Open access Institutional Repository

ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ተጠቅሞ ማስተማር የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና (ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት በአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author የሰዉሏረግ, ብርሃኑ
dc.contributor.author ማንያሇዉ, አባተ
dc.contributor.author ለማ, ንጋቱ
dc.date.accessioned 2023-02-16T09:11:26Z
dc.date.available 2023-02-16T09:11:26Z
dc.date.issued 2014-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/7793
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና መሇየት ነዉ፡፡ ጥናቱም ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን ፤ የተካሄዯዉም በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን በዲሪሙ ወረዲ በሚገኘዉ በዲሪሙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ነዉ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ የአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአመቺ የናሙና ስሌት ከተመረጡ በኋሊ ፤ በቀሊሌ የእጣ ናሙና ስሌት በሁሇት መምህራን ከሚማሩ አምስት ምዴብ ተማሪዎች በቀሊሌ የእጣ ናሙና ስሌት ሁሇት ምዴቦች ከተሇዩ በኋሊ በተራ የእጣ ናሙና ስሌት አንደ የሙከራ ላሊኛዉ የቁጥጥር ቡዴን ሆኖ በጥናቱ ዉስጥ እንዱሳተፈ ተዯርጓሌ፡፡ በመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ ፇተና ስራ ሊይ ዉሇዋሌ፡፡ ፇተናዉ ፡-ቅዴመ እና ዴህረ ፇተናን ያካተተ ነዉ፡፡ ቅዴመ ፇተናዉ የተሰጠበት አሊማ ተማሪዎች ከሙከራ ጥናቱ በፉት ያሊቸዉን የመጻፌ ክሂሌ ዉጤት ተቀራራቢ መሆን -አሇመሆኑን ሇመሇየት ሲባሌ ነዉ፡፡ የዴህረ ፇተናዉ አሊማ ዯግሞ የሙከራ እና የቁጥጥር ቡዴን ሆነዉ የተመረጡት ተማሪዎች በተሇያዩ የማስተማሪያ ዘዳዎች የመጻፌ ከሂሌን ከተማሩ በኋሊ በመካከሊቸዉ ጉሌህ ሌዩነት መኖር - አሇመኖሩን ሇመሇየት ነዉ፡፡ ተተኳሪ የሆኑት ተማሪዎች ከመጻፌ ሌምምደ በፉትና በኋሊ ቅዴመ እና ዴህረ ትምህርት ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡ ሁሇቱም ቡዴኖች የተፇተኑትን ፇተና በባእዴና በጥንዴ ቲ- ቴስት ስላት ተሰሌቶ ጉሌህ የሆነ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡በጥናቱ ግኝት መሰረት በግብ ተኮር ማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የተማሩት የሙከራዉ ቡዴን ተጠኚዎች ከቁጥጥር ቡዴን ተጠኚዎች ዴህረ ትምህርት የመጻፌ ክሂሌ ፇተና ዉጤት በ 8.0926 አማካይ ዉጤት ብሌጫ ማስመዝገባቸዉ፣ ብልም በባእዴና በጥንዴ ናሙናዎች ተሰሌቶ በሁሇቱ ቡዴኖች አማካይ ዉጤቶች መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን ዉጤቱ (t=-2.799, df=60, p=0.001) አረጋግጧሌ፡፡ በዚህ መሰረት ግብ ተኮር ማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌ ማስተማር በሰፉዉ ከተሇመዯዉ የመጻፌ ክሂሌን ከማስተማር ዘዳ በመማሪያ መጽሏፌ በቀረቡ የመጻፌ ክሂሌ ተግባራት በተሻሇ መሌኩ የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ዉጤት ሇማሳዯግ ሚና ያሇዉ መሆኑን የጥናቱ ግኝት አመሊክቷሌ፡፡ ይህም ዉጤት ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ተጥቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ አኳያ ጉሌህ ሚና እንዲሇዉ ሉጠቁም ችሎሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ ተጠቅሞ ማስተማር የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና (ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት በአስረኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account