Abstract:
ሥነ‐ምግባራዊ ሂስ” በተመረጡ አጫጭር ሌቦሇድች ውስጥ በሚሌ ርዕስ የቀረበው ይህ ጥናት
በአምስቱ የሱሇይ አዯም ዴርሰቶች ውስጥ የስነ‐ምግባር ሂስን መመርመር ሊይ ትኩረቱን
አዴርጓሌ፡፡ ስነ ጹሐፍ በመን መንፈስ ዉስጥ የራሱን ጭብጥ እየያ እራሱንም በተሇያዬ
የአጸጻፍ ስሌቶች እያሳዯገ የማህበረሰቡን ተጨባጭ ህይወትና ኑሮ መሌሶ ሇማህበረሰቡ
ያቀርባሌ፡፡በጊዛ ሄዯትም የስነ ጹሐፍ ሂስ ጭብጥን መሰረት በማዴረግ ማጠንጠኛ ከሆኑት
መካከሌ ስነ ምግባራዊ ሂስ አንደ ሁኖ የሚጠቀስ ነዉ፡፡ ሇዙህም የሂስ ዓይነት በጥናቱ
ዉስጥ የሞራሌን ንዴፈ ሀሳብ መነሻ አዴርጎ የዱኦንቶልጂን ንዴፈ ሀሳብ በዋናነት፣ ቴሉኦልጅ
እና ቨርቹ ኤቲክስ የሚባለትን ረፎችም እንዯ አስፈሊጊነታቸው ጥቅም ሊይ አውሎሌ፡፡
እኩይና ሰናይ ዴርጊት፣ ግብረገባዊነት፣ ማህበራዊ እሴቶች፣ የሰዉ ባህሪና ፀባይ፣ኅሉናና
ሀቀኝነትን ማጉዯሌ እና የክብር መውረዴ የሚለትን ጽንሰ ሀሳቦች እንዯ አንዴ የስነ‐
ምግባራዊ ሂስ ከሚዲስሳቸዉ ጉዲዮች ማሳያ በመውሰዴ እንዳት፣ የት፣ መቼ፣ በምን፣ ሇምን
እና በነማን መገሇጫነት እንዯቀረበ ሇማሳየት ሞክሬያሇው፡፡
በዙህም በሌቦሇድቹ ውስጥ የሰው ሌጅ ሲያዲብረው የመጣን ዯንበኛውን የስነ‐ምግባራዊ
እሴት እንዯ ኋሊ ቀር፣ ከንቱና ቆሊፊ አዴረገው የሚመሇከቱ ገጸ ባህሪያት ከማህበረሰቡ ህግና
ዯንብ አፈንግጠዉ በመዉጣት እኩይ የሚባለ ዴርጊቶችን እንዯሚፈጸም አመሊክቻሇሁ፡፡
በስሜት መውርነት ዴርጊት መፈጸማቸው ዯግሞ “በእኩይ ባህሪ በመታነጽ ከሰዉነት የወጣ
አረመኔያዊ ጭካኔ በተሞሊበት ከኅሉና ዉጭ እና በላሊዉ ስቃይ የሚዯሰቱና በተግባሩም
የሚሰተፉ ገጸ ባህሪያት እንዲለ ታይቷሌ፡፡
በአንዴ ጎራ ወጣት ትውሌድች ከነባሩ የስነ‐ምግባር እሴት እንውጣ በሚሌ ሲሞግቱ፣
በላሊኛው ጎራ የወጣቶችን ከማንነት መውጣት ሇመታዯግ ሲጥር፣ በሌቦሇድቹ ፈጠው
የሚታዩትን ክሱቶችና ሁነቶች ከሚፈጽሙት ገጸ ባህሪያት በግሌባጩ የመፍትሄ ጥበብን
የሚያጋጁ ገጸ ባህሪያት ያለ መሆናቸው ተጠቁሟሌ፡፡ ትሌቅ አክብሮትና እምነት
የተጣሇባቸው የእምነት አባቶች በሊይ በአብሮነት ሇመኖር፣ ሀይማኖትም ይሁን ላልች የግሌ
ጉዲዮች ሳይገዴቦቸዉ፣ አንደ ሇአንደ በመተሳሰብና በመተዚን፣ ያሊቸዉን በማካፈሌም ይሁን
በመረዲዲት፣ ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባርን በመጠበቅ ዯረጃ ሊቅ ያሇ ሚና ሲወጡ ተስተውሎሌ፡፡
በዙህም ተግባር ከሉቅ እስከ ዯቂቅ፣ ከህጻናት እስከ አዚውንት አዴነናቆትን ሲቻሩና ሲሞገሱ
በተቃራኒዉ እኩይ ዴርጊትን ሲተገብሩ በማህበረሰቡ ሲወገዘና ሲንቋሸሹ ያሰያሌ፡፡
ብዘዎቹ ገጸ ባህሪያት ትናንት በተሸመነ የዚሬ ማንነት፣ ዚሬም ሇነገ ሇቀጣይ ትዉሌዴ
ቅብብልሽ እርሹ በሚይዜበት መሌኩ፣ በማህበረሰቡ ተወዯዉና በምሳላነት እየተጠቀሱ
ቆመው ህይወትን ሲገፉ ተስተውሇዋሌ፡፡ ሇሁለም የስነ ምግባራዊ ሂስ ማሳያ የሆነውን
የአጭር ሌቦሇዴ መዴብሌ ያሇምንም ግርድሽ ሱሇይ አዯም በጥበብ ወዜ አሳይቷሌ፡