Jimma University Open access Institutional Repository

በዲውሮኛ ቋንቋ አፌ-ፇት የሆኑ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ያሇው ተዛምድ ፌተሻ በቶጫ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት 10ኛ ክፌሌ (ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ኪዲኔ ዘሇቀ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.date.accessioned 2023-11-03T11:59:32Z
dc.date.available 2023-11-03T11:59:32Z
dc.date.issued 2015
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8760
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ትኩረት በዲውሮ ዞን ቶጫ ወረዲ በቶጫ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት የሚማሩ በዲውሮኛ አፊቸውን የፇቱ የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ያሇው ተዛምድ ምን እንዯሚመስሌ መፇተሸ ነው፡፡ ይህንንም ዓሊማ ሇማሳካት ጥናቱ ተዛምዶዊ የጥናት ንዴፌን ተከትል ተከናውኗሌ፡፡ ጥናቱ የተካሄዯው በቶጫ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም በመማር ሊይ በሚገኙ 335 የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ ሲሆን ከነዚህ ተማሪዎች መካከሌ በእጣ ንሞና (Random Sampling) 100 ተማሪዎች ሇጥናቱ ተመርጠዋሌ፡፡ በእጣ ንሞና ሇተመረጡ ተማሪዎች የጽሐፌ መጠይቅና የጽሐፌ ፇተና በማቅረብ የጥናቱ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ የመጠይቁ አስተማማኝነትም በኩድር ሪቻርዴሰን የመጠይቅ አስተማማኝነት መፇተኛ ቀመር ተሰሌቶ 0.77 የሆነ የአስተማማኝነት ብቃት ዯረጃን ሰጥቷሌ፡፡ ከተጠኚዎች የተሰበሰበው መረጃ በመጠናዊ የምርምር ዘዳ የተተነተነ ሲሆን በትንተና መሠረት የተገኘው ውጤት የሚያሳየው ተጠኚ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ተዛምድ መኖሩ ነው፡፡ የተጠኚዎችን አመሇካከት ሇመሇየት በጽሐፌ መጠይቅ መሌክ በቀረቡ በአምስቱም የአመሇካከት መሇኪያዎች አማካይነት የተገኘና 2.95 ሆኖ የተመዘገበው ውጤት በአማርኛ ቋንቋ ሊይ የተጠኚዎች አመሇካከት አዎንታዊ መሆኑን ሇማረጋገጥ አስችሎሌ፡፡ ይህ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሊይ ያሳዩት አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ይዛመዴ እንዯሆን ሇማረጋገጥ በክፌሌ ዯረጃቸው በመማር ሊይ ከሚገኙበት መማሪያ መጽሏፌ 40 ጥያቄን የያዘ የጽሐፌ ፇተና ተዘጋጅቶ ተሰጥቷቸዋሌ፡፡ በዚህም 38.65 የሆነ የፇተና አማካይ ውጤት ተመዝግቧሌ፡፡ሲጠቃሇሌ ከሁሇቱ ተሇዋዋጮች የተገኘው ውጤት ማሇትም ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ሊይ ያስመዘገቡት የአመሇካከት አማካይ ውጤት ከፇተና ውጤታቸው ጋር ተዛምድ መኖር አሇመኖሩን ሇማረጋጥ በተዘምድ ቀመር ስሌት/correlation/ ተሰሌቶ 0.955 የሆነ ከፌተኛ ጥምረት አሳይቷሌ፡፡ ይህም ሇጥናቱ መሪ ጥያቄ ትርጉም ያሇውን ምሊሽ ያስገኘ ከመሆኑም ባሻገር አመሇካከት የቋንቋ ትምህርት ውጤትን የመተንበይ ዴርሻ መኖሩንና ይህም በውጤት ሊይ መንፀባረቁን ያመሇክታሌ፡፡ በመሆኑም ሁለም የትምህርት ባሇዴርሻ አካሊት ችግሩን ከግምት ውስጥ በማስገባት ተጠቃሹ ትምህርት የተማሪዎችን ፌሊጎት ባማከሇ፣የአካባቢያቸውን ነባራዊ ሁኔታ ባገናዘበና ችግራቸውን በሚፇታ መሌኩ እንዱቀርብ ኃሊፉነታቸውን መወጣት እንዯሚጠበቅባቸው የጥናቱ ግኝት ይጠቁማሌ፡፡ ይህንንም አጥኚው በአስተያየት ገጽ ሊይ ሇመጠቆም ሞክሯሌ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title በዲውሮኛ ቋንቋ አፌ-ፇት የሆኑ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ያሇው ተዛምድ ፌተሻ በቶጫ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤት 10ኛ ክፌሌ (ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account