dc.contributor.author | አየሁ, አስፊው | |
dc.contributor.author | ምህረት, ሳዲሞ | |
dc.contributor.author | ሇማ, ንጋቱ | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T09:21:01Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T09:21:01Z | |
dc.date.issued | 2015-12 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8814 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋነኛ አሊማ በሸክኛ አፌ ፇት የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ የሚያጋጥማቸውን የቋንቋ ችግር ሇመፇታት የሚጠቀሙባቸውን ተግባቦታዊ ብሌሀቶችን መፇተሸ ነው፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎችም አፊቸውን በሸክኛ የፇቱ የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሲሆኑ ጥናቱ የተካሄዯበት ትምህርት ቤት የተመረጠው በአመቺ ናሙና ነው፡፡ የተሇያየ የንግግር ብቃት ያሊቸው ተማሪዎች እንዱሳተፌ ሇማዴረግ የንግግር ብቃት መሇኪያ ፇተና ተሰጥቷሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ መርጃዎችን ሇመሰብሰብ በዋናነት ቃሇ መጠይቅ፣ትርጎማ እና የስዕሌ ገሇጻ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ተማሪዎቹ ሶስት ዋና ዋና ተግባራቱን ሲያከናውኑም በዴምጽ መቅረጫ መሳሪያ የተሰበሰቡትን መረጃዎች ወዯ ጽሁፌ ተሇውጠው ተተንትነዋሌ፡፡ በተጨማሪም የክፌሌ ምሌከታና ከመምህራን ጋር የተዯረገ ቃሇ መጠይቅ በዯጋፉ የመረጃ ምንጭነት አገሌግሇዋሌ፡፡ እንዱሁም የጥናቱን ጥያቄዎች ሇመመሇስ የተሇያዩ ምሁራን በምርመራቸው ያገኙአቸውን ተግባቦታዊ ብሌሀቶች መሰረት በማዴረግ ተጠኚዎቹ የተጠቀሙባቸውን ተግባቦታዊ ብሌሃቶች በየአይነታቸው ተመዴበዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝትም የሸክኛ አፌ ፇት የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ሲናገሩ የማስወገዴ ብሌሃቶችን፣ የማካካሻ ብሌሀቶችን እና የማዘናጊያ ዋና ዋና ብሌሀቶች መገሌገሊቸውን የጥናቱ ውጤት አመሌክቷሌ፡፡በአጠቃሊይ ይህ ጥናት ተግባቦታዊ ብሌሀቶች ከችግር ፇቺ ዘዳ አንደ በመሆናቸው የሁሇተኛ ቋንቋ ተማሪዎች ያሊቸውን ውስን የቋንቋ ዕውቀት በመጠቀም በቋንቋው እንዱግባቡ ሇማዴረግ በመማር ማስተማሩ ሂዯት የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅትና በመምህራን ስሌጠና ወቅት ትኩረት ቢሰጥ የሚሌ የመፌተሔ ሃሳብ ቀርቧሌ | en_US |
dc.language.iso | en | en_US |
dc.title | በሸክኛ አፌ-ፇት የሆኑ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ሲናገሩ የሚጠቀሙባቸው ተግባቦታዊ ብሌሀቶች ትንተና (በ 9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |