dc.contributor.author | ቡሌቱ አበየዚዴ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዲሞ | |
dc.date.accessioned | 2023-11-14T12:59:44Z | |
dc.date.available | 2023-11-14T12:59:44Z | |
dc.date.issued | 2015 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8869 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ትኩረት በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ አንቀጽ ሲጽፈ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች ትንተና ሊይ ነው፡፡ ጥናቱ የተከተሇው የአጠናን ዘዳ ተንታኝ (analytiical) ጥናታዊ ዘዳ ነው፡፡ ጥናቱ በአመቺ ንሞና ዘዳ በተመረጡት ዱምቱ ቁጥር አንዴ እና ዱምቱ ቁጥር ሁሇት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ሊይ አተኩሯሌ፡፡ የጥናቱ ተተኳሪ የተዯረጉት በ2015ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሁሇቱ ተተኳሪ ትምህርት ቤቶች በስምንት መማሪያ ክፌልች ውስጥ ትምህርታቸውን ከሚከታተለ 481 ተማሪዎች መካከሌ በቀሊሌ የእጣ ንሞና መሰረት 30% የሚሆኑትን 145 /አንዴ መቶ አርባ አምስት/ ተማሪዎች ናቸው፡፡ በዚህ ጥናት ሁሇት የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች ማሇትም ሁሇት ጊዜ የቀረበ የአንቀጽ መጻፌ ፇተና እና በጠቅሊሊው 20 ጥያቄዎች የቀረቡበት የጽሁፌ መጠይቅ ተግባራዊ ተዯርገዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች እርስ በርስ ተዯጋጋፉ በሆነ መሌኩ የተማሪዎቹን የአንቀጽ መጻፌ ስህተት አይነቶች፣ ብዛትና ተጠኚዎቹ አንቀጽ በመጻፌ ያለባቸውን ችግሮች አመሊክተዋሌ፡፡ በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱት የዱምቱ ቁጥር አንዴ እና ዱምቱ ቁጥር ሁሇት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ አንቀጽ ሲጽፈ በርካታ ስህተቶችን የሚፇጽሙ መሆናቸውን የጥናቱ ግኝት አመሊክቷሌ፡፡ በዚሁ መሰረት ተጠኚዎቹ በሁሇቱ ዙሮች ከፇጸሟቸው 4558 ስህተቶች መካከሌ በመጀመሪያው ዙር አንቀጽ 2446 (53.66%) በሁሇተኛው ዙር አንቀጽ 2112 (46.34%) ስህተቶች ተመዝግበዋሌ፡፡ ተማሪዎቹ በዴግግሞሽ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች ጉሌህነት አንጻር በቅዯም ተከተሌ ሰዋሰዋዊ አገባብ አሇመጠበቅ፣ የፉዯሊት አጻጻፌ ስህተት፣ የቃሊትና የሀሳብ አመራረጥና አጠቃቀም ስህተት፣ የስርአተ-ነጥብ አጠቃቀም ስህተትና የሀሳብ አንዴነት ያሇመጠበቅ ስህተት መሆናቸው ተረጋግጧሌ፡፡ ተማሪዎቹ አንቀጽ ሲጽፈ ሇሚያጋጥሟቸው ስህተቶች ዋንኛ ምክንያቶች የግንዛቤ ማነስ /ስነሌቦናዊ ችግሮች/፣ ከማስተማሪያ ዘዳ እና ከአፌ መፌቻ ቋንቋ ጋር የተያያዙ ችግሮች እንዲለባቸው ቃኝቷሌ፡፡ በመጨረሻም የአማርኛ ቋንቋ የመጻፌ ስህተት ሇመቀነስ የሚረደ የመፌትሄ ሀሳቦች ተጠቁመው ጥናቱ ተጠቃሎሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | በኦሮምኛ አፌ-ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ አንቀጽ ሲጽፈ የሚፇጽሟቸው ስህተቶች እና የስህተት ምንጮች ትንተና | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |