Jimma University Open access Institutional Repository

ትብብራዊ ዘዳ የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታና የመጻፌ ተነሳሽነት የማጎሌበት ፊይዲ ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author አበራጌትነት
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ምህሪት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2025-06-16T08:06:41Z
dc.date.available 2025-06-16T08:06:41Z
dc.date.issued 2023-08-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9595
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ትብብራዊ ዘዳ የተማሪዎችን በአማርኛ የመጻፌ ችልታና የመጻፌ ተነሳሽነት ሇማጎሌበት ያሇውን ፊይዲ መመርመር ነበር፡፡ ጥናቱ የተከተሇው ንዴፌ ባሇሁሇት ቡዴን ከፉሌ ፌትነታዊ (Quasi-Experimental) ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በ2015ዓ.ም. በቢፌቱከተማ አስተዲዯር፣ በቢፌቱ ሚሉኒየም ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ይማሩ የነበሩ የ9ኛ ክፌሌ 88 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከእነዚህም ተማሪዎች መረጃዎች የተሰበሰቡት በመጻፌ ችልታ ፇተናና በመጻፌ ተነሳሽነት መፇተሻ ጽሁፌ መጠይቅ ሲሆን መረጃዎች በባዕዴ ናሙና ቲ ቴስት (Independent Samples t-test) እና በንጥሌ ሌይይት (ANCOVA) ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው የዴህረ ትምህርት የመጻፌ ችልታ ፇተና አማካይ ውጤት የፌትነት ቡዴኑ አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴኑ አማካይ ውጤት ጉሌህ (𝑝 < 0.05) ሌዩነት ያሇ መሆኑን አሳይቷሌ፡፡ በተጨማሪ የፌትነት ቡዴኑ የዴህረ ትምህርት በመጻፌ ተነሳሽነት መፇተሻ የጽሁፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴኑ ተሽል ጉሌህ (𝑝 < 0.05) ሌዩነት ያሇው መሆኑን ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ይህም ትብብራዊ ዘዳ የተማሪዎችን በአማርኛ የመጻፌ ችልታና የመጻፌ ተነሳሽነት ከማጎሌበት ረገዴ አስተዋጽኦ መኖሩ አረጋግጧሌ፡፡ በዚህም መሰረት ትብብራዊ ዘዳ የተማሪዎችን በአማርኛ የመጻፌ ችልታና የመጻፌ ተነሳሽነት ሇማጎሌበት አዎንታዊ ፊይዲ ያሇው በመሆኑ፣ በመማር ማስተማር ሂዯት ዘዳውን ክፌሌ ውስጥ ተግባራዊ ማዴረግ ጠቃሚ መሆኑንም አመሌክቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title ትብብራዊ ዘዳ የተማሪዎችን የመጻፌ ችልታና የመጻፌ ተነሳሽነት የማጎሌበት ፊይዲ ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account