dc.contributor.author | ቸሩ ተስፊ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሸቴ | |
dc.contributor.author | ሇማ ንጋቱ | |
dc.date.accessioned | 2025-06-16T08:25:46Z | |
dc.date.available | 2025-06-16T08:25:46Z | |
dc.date.issued | 2025-10 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9598 | |
dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ የማንበብ ብሌሀቶችን በግሌጽ ማስተማር የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካት ሁሇት የ10ኛ ክፌሌ ምዴቦች ተመርጠው ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ሇጥናቱ የተመረጡት የሁሇቱ ምዴብ ተማሪዎች ቅዴመ ትምህርት ፇተና እንዱፇተኑና የጽሐፌ መጠይቅ እንዱሞለ ከተዯረጉ በኋሊ የተገኙት መረጃዎች በገሊጭ ስታቲስቲክስና በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው በሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች መካከሌ ጉሌህ የአንብቦ መረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሌዩነት የሇም (P>0.05)፡፡ በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎችን የማንበብ ብሌሀቶችን በግሌጽ በማስተማር፣ የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎችን ዯግሞ በሌማዲዊው የትምህርት አቀራረብ ሇ5 ሳምንታት (ሇ10 ክፌሇ ጊዛዎች) ተምረዋሌ፡፡ ትምህርቱ ሲጠናቀቅም ዴህረ ትምህርት ፇተናንና የጽሐፌ መጠይቅን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበው በገሊጭ ስታቲስቲክስና በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች በጉሌህ የሚበሌጥ አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት አሊቸው (P<0.05)፡፡ ይህም የሚያመሇክተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ከትምህርቱ በፉት ከነበረው በጉሌህ መሻሻለን ነው፡፡ ከዙህም በመነሳት የማንበብ ብሌሀቶችን በግሌጽ ማስተማር የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና የማንበብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ጉሌህ አስተዋጽዖ አሇው የሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በዙህም መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማንበብ ክሑሌን ሲያስተምሩ የማንበብ ብሌሀቶችን በግሌጽ እንዱያስተምሩ፤ የመጻሕፌት አጋጆች የተሇያዩ የማንበብ ብሌሀቶችንና አተገባበራቸውን የተመሇከቱ ማብራሪያዎች በመጻሕፌቱ ውስጥ እንዱያካትቱ፣ እንዱሁም ላልች አጥኚዎች ተዯጋጋሚ ጥናቶችን እንዱያዯርጉ አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | የማንበብ ብሌሃትን በግሌጽ ማስተማር አንብቦ የመረዲት ችልታንና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማጎሌበት ያሇው ሚና (በኢታንግ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ ኢ-አፇፇት ተማሪዎች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |