Jimma University Open access Institutional Repository

አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሇዉ ሚና (በቢፍቱ ሚሉኒየም 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ብዙዒሇም ሙሴ ዉቤ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-06-17T07:26:31Z
dc.date.available 2025-06-17T07:26:31Z
dc.date.issued 2022-05-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9601
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዒሊማ አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሇዉን ሚና በሙከራዊ ጥናት ማረጋገጥ ነበር፡፡ ይህን ዒሊማ ሇማሳካት በጉራፈርዲ ወረዲ ከሚገኙ ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መካከሌ የቢፍቱ ሚሉንየም ከፍተኛ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ፡፡ በትምህርት ቤቱ ካለት በሁሇት የመማሪያ ክፍልች ዉስጥ 128 የአስረኛ ክፍሌ ተማሪዎች ይገኛለ ከነዚህም መካከሌ 64 ተማሪዎችን በቀሊሌ እጣ ናሙና ዘዳ ተመርጠዋሌ።ከሙከራና ከቁጥጥር ቡዴኑ በአንብቦ መረዲት ፈተና በቅዴመ- ትምህርት እና በዴህረ -ትምህርት ፈተና መረጃዎች ተሰብስበዋሌ። በፈተና የተሰበሰቡት መረጃዎች በአይነታቸው ከተዯራጁ በኋሊ መጠናዊ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በነፃ ናሙና ቲ-ቴስት (Independent Samples t-test) ተሰሌተው በገሊጭና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትነዋሌ በቅዴመ-ሌምምዴ ፈተና በመጀመሪያ ዯረጃ ተጠኝ ተማሪዎችን በቡዴን ዯረጃ ተመጣጣኝ የአንብቦ መረዲት ችልታ ያሊቸዉን ተማሪዎች የቁጥጥር እና የሙከራ ቡዴን ብል ሇመክፈሌ አስችሎሌ፡፡በዚህ መሰረት በቅዯመ-ትምህርት የሙከራ ቡዴኑ የአንብቦ መረዲት ፈተና አማካይ ውጤት(17.41) ሲሆን የቁጥጥር ቡዴኑ በቅዯመ-ትምህርት የአንብቦ መረዲት ፈተና አማካይ ውጤት (17.38) ሆሌኗሌ፡፡ የጉሌህነት ዯረጃዉም( p0.05) ነዉ። ስሇሆነም በቅዴመ-ሌምምዴ ፈተና በቁጥጥር ና በሙከራ ቡዴኑ መካከሌ በአንብቦ መረዲት ችልታ አማካይ ከአማካይ ያሇዉ ሌዩነት (0.31) በመሆኑ የጎሊ ሌዩነት አይታይም፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ሁሇቱም ቡዴኖች ምንም አይነት የሌምምዴ ሌዩነት ሳይኖራቸዉ በመዯበኛዉ የማስተማሪያ ዘዳ ተምረዉ ያሳዩት ዉጤት ነዉ፡፡ ነገርግን ሁሇቱም ቡዴኖች ማሇትም የቁጥጥር ቡዴኑ በመዯበኛዉ የማስተማሪያ ዘዳ የሙከራ ቡዴኑ ዯግሞ አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ በማስተማር ዘዳ ከተማሩ በኋሊ ያመጡት ዉጤት የቁጥጥር ቡዴኑ በዴህረ-ሌምምዴ የአንብቦ መረዲት አማካይ ዉጤት 17.3 ሲሆን የሙከራ ቡዴኑ የዴህረ-ሌምምዴ የአንብቦ መረዲት ፈተና አማካይ ዉጤት 24.94 ሆኖዋሌ፡፡ ይህ በመሆኑም በዴህረ-ሌምምዴ ፈተና የሙከራ ቡዴኑ ከፍተኛ የአንብቦ መረዲት ችልታ በ(7.64) በሌጦ ይታያሌ፡፡በቁጥጥር ቡዴኑ እና በሙከራ ቡዴኑ የዴህረ ሌምምዴ ፈተና አማካይ ዉጤት መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት (p<0.05) ታይቷሌ፡፡ከዚህም በመነሳት አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ሇማዲበር የበሇጠ አስተዋጽኦ አሇው ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ። ይህን መዯምዯሚያ መሰረት በማዴረግ አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ የማስተማር ዘዳን ሇአማርኛ ቋንቋ መምህራን ስሌጠና ቢሰጥ አጫጭር ሌቦሇዴ በበቂ ሁኔታ በመማሪያ መጻፍ ዉስጥ ቢካተት አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ የማስተማር ዘዳ አተገባበር በስፊትና በአግባቡ መተግበር አስሊጊ እንዯሆነ አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡ የወዯፊት የጥናት ጥቆማዎችም ቀርበዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title አጭር ሌቦሇዴን ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ ሇማዲበር ያሇዉ ሚና (በቢፍቱ ሚሉኒየም 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account