Jimma University Open access Institutional Repository

አፈ ታሪክን እና ተረትን ተጠቅሞ የመናገር ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመናገር ክሑሌ እና ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽዖ

Show simple item record

dc.contributor.author አሇምነሽ መኩሪያ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-06-18T08:19:27Z
dc.date.available 2025-06-18T08:19:27Z
dc.date.issued 2024-12-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9615
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ አፈ ታሪክንና ተረትን ተጠቅሞ አፋቸውን በካፋኛ ቋንቋ የፈቱ ተማሪዎችን ማስተማር የመናገር ክሑሊቸውን እና የመናገር ተነሳሽነታቸውን ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካት ሁሇት የ9ኛ ክፍሌ ምዴቦች ተመርጠው ከፊሌ ሙከራዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ምዴቦቹ ከተመረጡ በኋሊም ከሁሇቱም ምዴቦች ከእያንዲንዲቸው 30 ተማሪዎች ተመርጠው ጥናቱ ተዯርጓሌ፡፡ ሇጥናቱ የተመረጡት የሁሇቱ ምዴብ ተማሪዎች ቅዴመ ፈተና እንዱፈተኑና የጽሐፍ መጠይቅ እንዱሞለ ከተዯረጉ በኋሊ የተገኙት መረጃዎች በገሊጭ ስታቲስቲክስና በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው በሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች መካከሌ ጉሌህ የመናገር ክሑሌና የንግግር ተነሳሽነት ሌዩነት የሇም (P>0.05)፡፡ በመቀጠሌም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎችን አፈ ታሪክንና ተረቶችን በመጠቀም፣ የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎችን ዯግሞ የ9ኛ ክፍሌ የአማርኛ መማሪያ መጽሏፍን በመጠቀም ሇ6 ሳምንታት ተምረዋሌ፡፡ ትምህርቱ ሲጠናቀቅም ዴህረ ፈተናንና የጽሐፍ መጠይቅን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበው በገሊጭ ስታቲስቲክስና በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች የፈተና አማካይ ውጤት 54.07 ሲሆን የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት ዯግሞ 45.27 ነው፤ እንዱሁም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች የጽሐፍ መጠይቅ አማካይ 3.22 ሲሆን የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ዯግሞ 2.81 ነው፡፡ ይህ የአማካይ ብሌጫ ጉሌህ መሆኑን የባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት ትንተናው ያሳያሌ (P<0.05)፡፡ ይህም የሚያመሇክተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች የመናገር ክሑሌና የንግግር ተነሳሽነት ከትምህርቱ በፊት ከነበረው በጉሌህ መሻሻለን ነው፡፡ ከዙህም በመነሳት አፈ ታሪክንና ተረትን ተጠቅሞ ማስተማር አፈ ፈት ያሌሆኑ ተማሪዎችን የመናገር ክሑሌና የንግግር ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ጉሌህ አስተዋጽዖ አሇው የሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡ በዙህም መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን አፈ ታሪክንና ተረትን በመጠቀም የመናገር ክሑሌን እንዱያስተምሩ፤ የመጻሕፍት አ዗ጋጆች በመጻሕፍቱ ሊይ አፈ ታሪክና ተረትን በማስተማሪያነት እንዱያካትቱ፣ እንዱሁም ላልች አጥኚዎች ተዯጋጋሚ ጥናቶችን እንዱያዯርጉ አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title አፈ ታሪክን እና ተረትን ተጠቅሞ የመናገር ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመናገር ክሑሌ እና ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇው አስተዋጽዖ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account