Jimma University Open access Institutional Repository

መስተጋብራዊ የማንበብ ሞዳሌ የተማሪዎችን የንባብ ክሂሌና ተነሳሽነት ሇማዲበር ያሇዉ ፋይዲ

Show simple item record

dc.contributor.author አምሳሇ ወርቁ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-06-18T08:32:36Z
dc.date.available 2025-06-18T08:32:36Z
dc.date.issued 2025-11-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9619
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ፣መስተጋብራዊ የንባብ ማስተማሪያ ሞዳሌ የተማሪዎችን የንባብ ክሂሌና ተነሳሽነት ሇማዲበር ያሇው ፋይዲን መፈተሸ ነው።ጥናቱ ከፍሌ ፍትነታዊ የአጠናን ዘዳን በመከተሌ የተከናወነ ሲሆን፣ተተኳሪ ተማሪዎችን ተራ የዕጣ ናሙና በመጠቀምና ስዴስት (6) መምህራንን በጠቅሊይ ናሙና በመምረጥ ጥናቱ ተካሂዶሌ።ሇጥናቱ ተግባራዊነት የክፍሌ ውስጥ ምሌከታ፣ሇተማሪዎች የቀረበውን ጽሐፍ መጠይቅንና ሇመምህራን የቀረበውን ቃሇመጠይቅ እንዯመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ በመጠቀም ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ተችሎሌ።ጥናቱ ቅይጥ ዘዳ የመረጃ አተናተን ስሌት በመከተሌ የተተነተነ ሲሆን፣ በትንተናው ሂዯት ከተማሪዎች በጽሐፍ መጠይቅ የተገኙ መረጃዎችን በSPSS version 20 በሚባሇው መረጃ መተንተኛ በመጠቀሞ አማካይ( mean) እና የሌይይት መጠን (standard deviation) ሇማስቀመጥ ተሞክሯሌ። ከጥናቱ ውጤት በተገኘው መረጃ መሠረት፣ መስተጋብራዊ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ የተማሪዎችን አንብቦ መረዲት ክሂሌን ሇማሻሻሌ ያሇውን አስተዋጽኦን በተመሇከተ፣ በመስተጋብራዊ ሞዳሌ ሌምምዴ ማዴረግ፣ከላልች በተሻሇ ሁኔታ ሇወዯፊቱ ሇተማሪዎቹ ጥሩ ሌምዴ ማስጨበጥ የሚችሌ ጥሩ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ መሆኑንና በመጨረሻም ፣መስተጋብራዊ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ የታች ሊይና የሊይ ታች ውሂዴ ሞዳሌ እንዯመሆኑ መጠን፣የተማሪዎችን የንባብ ክሂሌና ተነሳሽነት ከማሳዯግ አንጻር ጉሌህ ፋይዲ እንዲሇዉና መምህራንም ከላልች ይሌቅ፣በይበሌጥ ይህን ማስተማሪያ ሞዳሌ ተጠቅመው ተማሪዎቻቸውን የንባብ ክሂሌን በማስተማራቸው የተሻሇ ውጤታማ እንዯሆኑና መምህራን፣ ከዚህ በፊት በክፍሌ ውስጥ የንባብ ክሂሌን ስያስተምሩ፣ተማሪዎቻቸውን የትኛውን የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ ተጠቅመው ሲያስተምሩ እንዯነበር ሇመሇየት በተዯረገው ፍተሻ፣ መምህራን በክፍሌ ውስጥ ተማሪዎቻቸውን የንባብ ክሂሌን ሲያስተምሩ፣በይበሌጥ የሊይ ታች እና መስተጋብራዊ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳልችን በመጠቀም እንዯምያስተምሩ ከጥናቱ ውጤት ሇመገንዘብ ተችሇዋሌ፡፡ በአጠቃሊይ መስተጋብራዊ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ የታች ሊይና የሊይ ታች ውሂዴ ሞዳሌ እንዯመሆኑ መጠን፣የተማሪዎችን የንባብ ክሂሌና ተነሳሽነት ከማሳዯግ አንጻር ጉሌህ ፋይዲ አሇው፡፡ ሞዳለ ከላልች የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳልች በይበሌጥ የተሻሇና ውጤታማ የንባብ ክሂሌ ማስተማሪያ ሞዳሌ መሆኑን ሇመረዲት ተችሇዋሌ፡፡ በመጨረሻም ላልች አጥኚዎች በዚህ ርዕስ ዙሪያ የተሻሇና ጥሌቅ ጥናት በማካሄዴ የተማሪዎች የንባብ ክሂሌ የሚሻሻሌበትን ሁኔታ ማመቻቸት አሇባቸው በማሇት ጥናቱን ሇማጠቃሇሌ ተችሎሌ። en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title መስተጋብራዊ የማንበብ ሞዳሌ የተማሪዎችን የንባብ ክሂሌና ተነሳሽነት ሇማዲበር ያሇዉ ፋይዲ en_US
dc.type Other en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account