dc.contributor.author | ሽብሬ ኃይለ | |
dc.contributor.author | ለማ ንጋቱ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.date.accessioned | 2025-06-18T08:58:56Z | |
dc.date.available | 2025-06-18T08:58:56Z | |
dc.date.issued | 2025-12-07 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9624 | |
dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከውጤታቸው ጋር ያሇውን ተዚምድ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካትም በኦሮሚያ ክሌሊዊ መንግስት፣ በቡኖ በዯላ ዝን፣ በጮራ ወረዲ በሚገኘው ጮራ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም በ9ኛ ክፍሌ ከሚማሩት ተማሪዎች ውስጥ 30 ወንዴ እና 30 ሴት በዴምሩ 60 ተማሪዎች በብዴግ ብዴግ የንሞና ዳ ተመርጠው ተዚምዶዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ የጥናቱን ዓሊማዎች መሰረት ያዯረጉ መረጃዎች የተሰበሰቡ ሲሆን የጽሐፍ መጠይቅን በመጠቀም ተማሪዎቹ ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ተፇትሿሌ፤ እንዱሁም በትምህርቱ ያሊቸው ውጤት በፇተና ተመዜኗሌ፡፡ ከጽሐፍ መጠይቁ እና ከፇተናው የተገኙት መረጃዎችም በፒርሰን ተዚምድ የማሳያ ስላት፣ በቀሊሌ ዴህረታዊ ትንበያ በቀሊሌ የናሙና ቲ-ቴስት እና በባእዴ የናሙናዎች ቲ ቴስት መተንተኛ ዳዎች ተተንትነዋሌ፤ የትንተናው ውጤት እንዲመሇከተውም ተማሪዎቹ ሇአማርኛ ቋንቋ ባሊቸው አመሇካከትና በትምህርቱ ውጤታቸው መካከሌ አዎንታዊ ተዚምድ ያሇ ሲሆን የተዚምድ ዯረጃቸው ዯግሞ መካከሇኛ (P=0.59፣ R=0.07)፤ እንዱሁም አመሇካታቸው ውጤታቸውን ሇመተንበይ ያሇው ዴርሻ ጉሌህ እንዲሌሆነ ጥናቱ አረጋግጧሌ (R²=0.005፣ F=0.300፣ P<0.05)፤ በመጨረሻም የተማሪዎቹ አመሇካከትና ውጤት ከፆታ አንፃር ጉሌህ ሌዩነት እንዯላሊቸው የጥናቱ ውጤት አመሊክቷሌ (P=0.699>0.05)፡፡ በዙህ ውጤት መሰረትም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በተማሪዎች ውጤት ሊይ ተጽዕኖ ያሊቸውን ላልች ተሊውጦዎች በመመርመር ትኩረት ቢሰጡባቸውና ላልች አጥኚዎች በላልች አካባቢዎች ሊይ ተጨማሪ ጥናቶችን በማጥናት የዙህ ጥናት ውጤት ሰፉ ዓውዴ እንዱኖረው ቢያዯርጉ መሌካም እንዯሆነ አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en | en_US |
dc.title | ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከት ከትምህርት ውጤታቸው ጋር ያሇው ተዚምድ (በ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |