Jimma University Open access Institutional Repository

በቤንችኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከትና የውጤት ተዛምድ

Show simple item record

dc.contributor.author ንጋቱ ፀጋዬ
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.contributor.author ለማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2025-06-20T13:43:21Z
dc.date.available 2025-06-20T13:43:21Z
dc.date.issued 2024-06-11
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9658
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ትኩረት በቤንች ቋንቋ አፇ-ፇት ተማሪዎች አማርኛን በሁሇት ቋንቋነት ሇመማር ያሊቸውን አመሇካከት እና የትምህርት ውጤት ተዛምድን መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሔዯው በቤንች ሸኮ ዞን በሸኮ ወረዲ በሸኮ በግዝ መሬት ሁሇትኛ ዯረጃ ትምህር ቤት በ2015ዓ.ም. በመማር ሊይ የሚገኙ 230 የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ነው፡፡ በእዴሌ ሰጪ የናሙና አመራራጥ ዘዳ ከተመረጡት ተማሪዎች በጽሐፌ መጠይቅ የጥናቱ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ በገሊጭ ስታስቲክስ ተተንትኖ የተብራራ ሲሆን በመረጃው ትንተና መሰረት ሇተማሪዎቹ አማርኛን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሲማሩ ያሊቸው አመሇካካትና በቋንቋው ትምህርት መካካሌ የጎሊ ተዛምድ አሌታየም፡፡ ይሁን እንጂ በሁሇተኛ ቋንቋነት አማርኛን የመማር አመሇካካት በትምህር ቤትና በቤት መካከሌ የውጤተቸው መካካሌ ያሇውን ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡ ከጥናቱ ውጤት በመነሳት ሁሇተኛ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምራን ትምህርቱን ሲያቀርቡ የተማሪዎችን ፌሊጎትና ስሜት በሚያነሳሳ መሌኩ ቢያቀርቡ ተማሪዎቹ ምን ዓይነት ማበረታቻ ቢዯረግሊቸው ውጤታማ እንዯሚሆኑ አስቀዴሞ በማወቅ የተማሪዎቹን አመሇካካት አዎንታዊ ሇማዴረግ የሚረደ ተግባራትን ቢያከናውኑ እና ይህንን መሰረት ያዯረገ ዴጋፌና ክትትሌ ቢያዯርጉ የተማሪዎቹ የሁሇተኛ ቋንቋ ትምህርት (የአማርኛ ቋንቋ) አመሇካካታቸው አዎንታዊ ሉሆን ይችሊሌ የሚለ የመፌትሄ ሃሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title በቤንችኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች ሇአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ያሊቸው አመሇካከትና የውጤት ተዛምድ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account