dc.contributor.author | ዘካርያስ ኢሳያስ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዯሞ | |
dc.contributor.author | ማንያሇው አባተ | |
dc.date.accessioned | 2025-06-20T13:54:44Z | |
dc.date.available | 2025-06-20T13:54:44Z | |
dc.date.issued | 2024-06-07 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9660 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ጠምባርኛ አፍ-ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ጽሐፍ ሊይ የሚፇጽሟቸውን ስህተቶችና የስህተት ምንጮችን መመርመር ነው፡፡ ተጠኚ ተማሪዎቹ በማዕከሊዊ ኢትዮጵያ ክሌሌ በጠምባሮ ሌዩ ወረዲ በሚገኙ ሶስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ የዘጠነኛ ክፍሌ ጠምባርኛ አፍ-ፇት ተማሪዎች ናቸው፡፡ በጥናቱ የተካተቱት 102 ተማሪዎች ሲሆኑ የተመረጡትም በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ ነው፡፡ ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎችን ሇማግኘት በተጠኚ ተማሪዎቹ በሁሇት ዙር 204 ዴርሰቶች እንዱጽፈ ተዯርጓሌ፡፡ በነዚህ ዴርሰቶች መሰረት ተማሪዎቹ በጽሐፊቸው ሇይ የሚፇጽሟቸውን ስህተቶች ሇመሇየት ተችሎሌ፡፡ በተጨማሪም ከአማርኛ ቋንቋ መምህራን የጽሐፍ መጠይቆች መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ በነዚህ መረጃዎች ሇተማሪዎች ስህተት መፇጸም ምክንያት ሉሆኑ የሚችለ ነገሮችን ሇመሇየት ተሞክሯሌ፡፡ ከዴርሰት እርማት በተገኘው መረጃ መሰረት ጠቅሊሊ የስህተቶች ብዛት 1851 ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 912 (49.27) የቋንቋ አጠቃቀም፣ 619 (33.44%) የሥርዓተነጥብ አጠቃቀም ስህተቶች እና 320 (17.28%) የቋንቋ አወቃቀር ስህተቶች ሆነው ተገኝተዋሌ፡፡ ተማሪዎች ከጻፏቸው ዴርሰቶች እንዱሁም በመምህራን ከተሞለ መጠይቆች በተገኙ መረጃዎች መሰረት የስህተቶቹ ምንጮች የማስተማሪያ መሳሪያዎች ዝግጅትና የማስተማሪያ ዘዳ ዴክመት እንዴሁም የስነሌቦናዊ ሁኔታዎች ተጽእኖ መሆናቸውን ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ እነዚህን ችግሮች ሇማቃሇሌ የማስተማሪያ መሳሪየዎችን አዘገጃጀት እና የማስተማሪያ ዘዳዎችን ማሻሻሌ፤ እንዱሁም ተማሪዎች ትምህርቱን በፍሊጎት እንዱማሩ የሚያስችለ ሁኔታዎችን ማመቻቸት የሚለ መፍትሄ ሀሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | የጠምባርኛ አፍ-ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ጽሐፍ ሊይ የሚፇፅሟቸው ስህተቶች እና የስህተት ምንጭ ትንተና፤ በጠምባሮ ሌዩ ወረዲ ሦስት የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |