Abstract:
የዙህ ጥናት ዓሊማ በኦሮምኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ
የመረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዚምድ መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱ የተዯረገው በጅማ ከተማ
በሚገኘው ሞላ መንዯራ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2016 ዓ.ም. 10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች
ተተኳሪነት ነው፡፡ ጥናቱ የተሰራው በተዚምዶዊ የምርምር ንዴፍ ነው፡፡ በዙህ የጥናት ዳ
የተጠኚዎቹን የአንብቦ መረዲት ችልታና የማንበብ ፍጥነት ተዚምድ ተመርምሮ ቀርቧሌ፡፡
በተጨማሪም የተሰበሰበው መረጃም ከጥናቱ ዓሊማና መሪ ጥያቄዎች አንጻር በመጠናዊ የምርምር
ዳ እና ገሊጭ በዓይነታዊ ምርምር ስሌት (ቅይጥ ዳ) ተተንትኗሌ፡፡ ሞላ መንዯራ ሁሇተኛ ዯረጃ
ትምህርት ቤት በጅማ ከተማ ከሚገኙት ስዴስት የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች
መካከሌ በአመቺ ንሞና ዳን በመጠቀም ተመርጧሌ፡፡ የ10ኛ ክፍሌ ተተኳሪ ተማሪዎች ዯግሞ
በአሊማ-ተኮር የናሙና ዳ ሇዙህ ጥናት ተመርጠዋሌ፡፡ ከ305 ተማሪዎች መካከሌ 20%
ተጠኚዎች 61 ተማሪዎች በቀሊሌ እጣ ንሞና ዳ ከአምስቱ ክፍልች አስር አስር፣ ከቀሪው ክፍሌ
ዯግሞ 11 ተጠኚዎች በረዴፊዊ ንሞና ዳ ተመርጠዋሌ፡፡ የተጠኚ ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት
ችልታ ከንባብ ፍጥነት ጋር ያሇውን ተዚምድ ምንነት ሇማወቅ ፇተናዎች ተሰጥተዋሌ፡፡ በጥናቱ
ግኝት መሰረት ተጠኚዎቹ በሁሇት የአንብቦ መረዲት ፇተናዎች አማካይ ውጤታቸው 9.02 ከ
20 ሲሆን ከተገኘው ውጤት አብዚኛዎቹ ተጠኚዎች በአንብቦ መረዲት ችልታ ውጤታቸው
ዜቅተኛ ነው፡፡ ስሇዙህ የተማሪዎቹ አንብቦ የመረዲት ብቃት ሊይ ችግር እንዲሇ አመሊካች ነው፡፡
አማካይ የንባብ ፍጥነት ውጤት ዯግሞ ከተጠኚዎች መካከሌ 3 (4.92) ከ138-96 ቃሊትን
በዯቂቃ ያነበቡ ሲሆን በተቃራኒው ዯግሞ 58 (95.08) የሚሆኑት ተጠኚዎች ዯግሞ ከ89-33
ቃሊትን በዯቂቃ አንብበዋሌ፡፡ በተጨማሪም የተጠኚ ተማሪዎች የንባብ ፍጥነታቸው በአማካይ
51 ቃሊት በዯቂቃ ሲሆን ከአማካዩ በታች ያነበቡ ተማሪዎች ዯግሞ 26 (42.62) ናቸው፡፡
ስሇዙህ በጥናቱ መሰረት አብዚኛው የኢአፍ-ፇት ቋንቋ ተጠኚ ተማሪ ከፍ ያሇ የንባብ ፍጥነት
ችግር እንዲሇበት ጠቋሚ ነው፡፡ የተጠኚዎቹ አማካይ የአንብቦ መረዲት ችልታ ፇተናዎች እና
የንባብ ፍጥነት ፇተናዎች አማካይ መካከሌ ያሇው ተዚምድ በፒርሰን ፕሮዲክት ሞመንት
ኮረላሽን የስላት ቀመር ዜቅተኛ የሆነ አለታዊ ተዚምድ (-0.371252**) ሆኗል፡፡ በአጠቃሊይ
ኢአፍ-ፇት ተማሪዎች የአማርኛ ቋንቋ የአንብቦ መረዲት ችልታ ከንባብ ፍጥነት ጋር ያሇው
ተዚምድ ዜቅተኛ ዯረጃ ሊይ እንዯሚገኝ ከጥናቱ ውጤቶች መረዲት ተችሎሌ፡፡ ስሇዙህ ይህ
ትኩረት ሉሰጠው ይገባሌ በማሇት አጥኚዋ የመፍትሄ ሃሳቦች አቅርባሇች፡