dc.contributor.author | ሻሼ ያዜ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.date.accessioned | 2025-06-25T06:56:27Z | |
dc.date.available | 2025-06-25T06:56:27Z | |
dc.date.issued | 2023-07-06 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9684 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት አብይ የትኩረት አቅጣጫ በሽክኛ አፍ ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ በሽካ ዞን ኩቢጦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት የተማሪዎችን የአንብቦ መረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ መፈተሸ ነው፡፡ ሇዚህም የኩቢጦ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ሇጥናቱ አመቺ ሆኖ ስሇተገኘ ትምህርት ቤቱ በአሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ተመርጧሌ፡፡ በዚሁ በተመረጠ ትምሀርት ቤት ከሚማሩ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች መካከሌ በሸከኛ አፍ ፈት የሆኑ 100 ተማሪዎች እዴሌ ሰጪ የንሞና አመራረጥ ዘዳ ተመርጠው የፍጥነት ንባብ መሇኪያና የአንብቦ መረዲት ችልታ መሇኪያ ፈተና በመፈተን ሇ9ኛ ክፍሌ አማርኛን በማስተማር ሊይ ሇሚገኙ መምህራን ቃሇ መጠይቅ በማቅረብ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፤በተጠቀሱት የመረጃ ማሰባሰቢያ የተገኙት መረጃዎች ተጠናቅረው በቅይትጥ የምርምር ዘዳ ና እንዯ አስፈሊጊነቱ ዯግሞ አይነታዊ የምርምር ዘዳ በሆነው በገሊጭ አተናተን ዘዳ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድን በSPSS የኮምፒውተር ፕሮግራም ተሰሌቷሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያመሇክተው የጥናቱ ተተኳሪ ተማሪዎች የአንብቦ መረዲትውጤት ከፍተኛው አስር ከአስር(ከ10 ከ10) ሲሆን ዝቅ ተኛው ሁሇት ከአስር ሆኖ ተመዝግቧሌ፡፡ ይህም አብዛኛው ተማሪ ዝቅተኛአንብቦ የመረዲትችልታ ሊይ የሚገኝ መሆኑን አሳይቷሌ፡፡በጥናቱ ግኝት መሰረት ከግማሽ 50% በታች ያገኙ ተማሪወች አጠቃሊይ ብዛት በአማካይ 60% ነው፡፡ ይህም የሚያመሇክተውአብዛኞቹ ተማሪዎች በአንብቦ መረዲት ፈተናው ማሇፊያ ውጤት እንዲሊገኙ ነው፡፡በአንብቦ መረዲቱ እንዴተመዘገበው ውጤት ሁለ በጣም ከፍተኛ የሚባሌ (80% እና በሊይ)የማንበብ ፍጥነት ውጤት ያሰመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥርም በጣም ውሱን 14 ብቻ መሆኑ የሚያመሇከተው በአብዛኛው የሁሇተኛ ቋንቋ ተማሪዎች ከፍተኛ የንባብ ፍጥነት ችገር መኖሩንነው፡፡ በተጠኝዎቹ የአንብቦ መረዲት ችልታ እና የንባብ ፍጥንት መካከሌ ቀጥተኛ በሆነ መንገዴ አለታዊ የሆነ ተዛምድ እንዯሚታይ ስታስቲከሳዊ መረጃው ያመሇከታሌ፡፡ይሀም ማሇት የተጠኝዎች የንባብ ፍጥነት ሲቀንስ በዚያው ሌከ የአንብቦ መረዲት ችልታም መቀነስ እንዯሚያሳይ ተረጋግጣሌ፡፡በዚህ መሰረት የሁሇተኛ ቋንቋ ተማሪዎቹ የማንበብ ፍጥነት እና የማንበብ ብቃት በአዝጋሚ ዯረጃ ሊይ መገኘት ሇአንብቦ መረዲት ችልታቸው በዝቅተኛ ዯረጃ ሊይ መሆን እንዯ አብይ ችግር ሉቆጠር የሚችሌ ጉዲይ መሆኑን መገመት ተችሎሌ፡ ፡ጥናቱን ግኝቶች መሰረት በማዯረግ እና በክሇሳ ዴርሳናት በመታገዝ የመረጃ መፍትሄ ሀሳቦች ተመሊከተው ጥናቱ ተጠቃሎሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | ሽክኛ አፍ ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ (በሽካ ዞን ኩቢጦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |