Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ሊይ ታች የንባብ ሞዳሌ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት
ችልታና የንባብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን
ዓሊማ ሇማሳካትም ሁሇት የ10ኛ ክፍሌ ምዴቦችን በእጣ በመምረጥ ከፊሌ ሙከራዊ
ጥናት የተከናወነ ሲሆን ሇጥናቱ ያገሇገለት መረጃዎችም በፈተናና በጽሐፍ መጠይቅ
ተሰብስበው በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ተተንትነዋሌ፡፡ የጽሐፍ መጠይቁን
መረጃዎችም ሆነ የፈተና መረጃዎች ትንተና እንዲመሇከቱት ከጥናቱ ትምህርት በፊት
የሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች ያሊቸው አንብቦ የመረዲት ችልታና የንባብ ተነሳሽነት
ተመጣጣኝ ነው (የቅዴመ ፈተና ባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት፡- P=0.072>0.05፤
የቅዴመ ትምህርት የጽሐፍ መጠይቅ ባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት፡- P=0.566>0.05)፡፡
ይህንን ተከትልም የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች ሊይ ታች የንባብ ሞዳሌን በመጠቀም፣
የቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች ዯግሞ ወትራዊውን የንባብ ትምህርት ሂዯት በመጠቀም
ሇ5 ሳምንታት (ሇ10 ክፍሇ ጊዛዎች) የንባብ ትምህርትን ተምረዋሌ፡፡ ትምህርቱ ተሰጥቶ
ከተጠናቀቀ በኋሊ ከቅዴመ ፈተናው ጋር ተመሳሳይ የሆነ ዴህረ ፈተና እንዱፈተኑ
ተዯርጓሌ፤ የጽሐፍ መጠይቅም ሞሌተዋሌ፡፡ ከፈተናውና ከጽሐፍ መጠይቁ የተገኙትን
መረጃዎች በመውሰዴም የጥናቱን መሰረታዊ ጥያቄዎች መሰረት ያዯረገ የመረጃ
ትንተና ተከናውኗሌ፡፡ የመረጃ ትንተናዎቹ እንዯሚያመሇክቱት የሙከራ ቡዴን
ተማሪዎች የዴህረ ፈተና አማካይ ውጤትና የዴህረ ትምህርት ጽሐፍ መጠይቅ ምሊሽ
አማካይ ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች በጉሌህ ይበሌጣሌ (የዴህረ ትምህርት ፈተና ባዕዴ
የናሙናዎች ቲ-ቴሰት፡- P=0.001<0.05፤ የዴህረ ትምህርት የጽሐፍ መጠይቅ ባዕዴ
የናሙናዎች ቲ-ቴስት፡- P=0.000<0.05)፡፡ ከዙህ ውጤት በመነሳትም ሊይ ታች የንባብ
ሞዳሌ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታና የንባብ ተነሳሽነት ሇማሳዯግ ጉሌህ
አስተዋጽዖ እንዲሇው ተዯምዴሟሌ፡፡ በዙህም መነሻነት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ሊይ
ታች የንባብ ሞዳሌን አጽንዖት ሰጥተው እንዱጠቀሙ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
አሰሌጣኞች መምህራንን ሲያሰሇጥኑ እጩ መምህራኑ ሞዳለን በተመሇከተ ግንዚቤ
እንዱኖራቸው እንዱያዯርጉ፣ የማስተማሪያና መማሪያ ቁሳቁስ አጋጁት ሊይ ታች
ሞዳሌ አተገባበርን የተመሇከተ ገሇጻ በቁሳቁሶቹ እንዱያካትቱና ላልች አጥኚዎች
ተጨማሪ ጥናቶችን እንዱያዯርጉ አስተያየቶች ተሰንዜረዋሌ፡፡