dc.contributor.author | አፇወርቅ ማኖሶ | |
dc.contributor.author | ማንያሇው አባተ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዲሞ | |
dc.date.accessioned | 2025-07-15T07:42:57Z | |
dc.date.available | 2025-07-15T07:42:57Z | |
dc.date.issued | 2023-06-18 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9719 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ "በዲውሮ ብሔረሰብ ዘንዴ የሚከበረውን (Tookki -Be’aa) (ቶክ-ቤኣ) ወይም ዘመን መሇወጫ በዓሌ ክወና ሥርዓትን መተንተን" ነበር፡፡ ይህንን ዓሊማ ሇማሳካት የመስክ ምሌከታ፣ የሰነዴ ፍተሻ እና የቃሇ መጠይቅ መረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎችን በመጠቀም መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ጥናቱ ገሊጭ ተንታኝ የጥናት ንዴፍን ተከትል ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች በዓሊማ ተኮር የናሙና አመራረጥ ዘዳ ከመረጃ ሰጪዎች ተሰብስበው በአይነታዊ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ከመረጃ ሰጪዎች የተገኘው መረጃ እንዯሚያሳየው ከትርጉም አንጻር "ቶክ-ቤኣ" ማሇት ጥሬ ትርጉም ተሸክሞ ማየት ወይም መዝኖ ማየት ማሇት እንዯሆነና ሇዚህም ሲባሌ ሰውና እንስሳትን ጨምሮ ጠግበው በሌተው እንዯሚያዴሩና ቤት ውስጥ ያለ ሁለም የቤት ዕቃዎች በምግብና በመጠጥ ተሞሌተው የሚያዴሩ መሆኑን ውጤቱ ያሳያሌ፡፡ በዓለ ሰዎች በጋራ ሆነው የሚያከብሩት ሲሆን በዓለን ምክንያት በማዴረግ የተሇያዩ ባህሊዊና ማህበራዊ ክዋኔዎች የሚፇጸሙ እንዯሆነም ከውጤቱ መረዲት ተችሎሌ፡፡ በአጠቃሊይ ጥናቱ ማጠቃሇያ፣ ግኝቶችና የዲውሮ ብሔረሰብ በየዓመቱ ቶክ-ቤኣን (አዱሱን ዓመት) ሲያከብሩ ከበዓለ ጋር የማይነጣጠለ በርካታ ባህሊዊ እና ማህበራዊ እንዱሁም ትዕምርታዊ ጉዲዮች የሚከወኑ መሆናቸው ታውቆ ሇበዓለ ተገቢ እውቅና በሚመሇከታቸው አካሊት ሉሰጥ እንዯሚገባና ላልችም አስተያየቶች በአጥኚው ተሰጥተው ጥናቱ ተቋጭቷሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | የዲውሮ ብሔረሰብ የ"Tookki -Be’aa" (ቶክ-ቤኣ) ወይም ዘመን መሇወጫ በዓሌ የክወና ስርዓት ትንተና | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |