dc.contributor.author | ታረቀኝ አብርሃም | |
dc.contributor.author | ለማ ንጋቱ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሰዲሞ | |
dc.date.accessioned | 2025-07-15T08:03:52Z | |
dc.date.available | 2025-07-15T08:03:52Z | |
dc.date.issued | 2024-04-11 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/9722 | |
dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ በኢንዲክቲቭ ዳ ሰዋሰውን ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋሰው ዕውቀት በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መመርመር ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በጂማ ዝን በሉሙ ኮሳ ወረዲ በሉሙ ገነት ከተማ አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ትምህርት በመከታተሌ ሊይ የሚገኙት ተማሪዎች 210 ተማሪዎች በአራት ክፌሌች ውስጥ ሲሆን ሇጥናቱ የተመረጡት ዯግሞ ከጠቅሊሊው አራት ክፌልች በዕዴሌ ሰጪ የንሞና ስሌት የ8ኛ (A) እና የ8ኛ(B) ክፌልች ተማሪዎች ናቸው፡፡ ከዙህም በኋሊ የተመረጡት ክፌልች በ8 B(የሙከራ ቡዴን) 8A(የቁጥጥር ቡዴን) እንዱሆኑ ተዯርገዋሌ፡፡ ከእነሱም በፇተና እና በፅሁፌ መጠይቅ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ የተሰበሰቡት መረጃዎችም መጠይቅ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎ ተሰብስበዋሌ የተሰበሰቡት መጃዎችም በገሊጭና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትነዋሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረት በኢንዲክቲቭ ዳና በተሇመዯው አቀራረብ ምክንያት ሰዋሰውን ማስተማር በተማሪዎች የሰዋሰው ዕውቀት ሊይ የታየው ሇውጥ ሌዩነት መኖሩን በኢንዲክቲቭ ዳና በተሇመዯው አቀራረብ ፇተና አማካይ ውጤት መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት (p<0.05) ታይቷሌ፡፡ ይህም በኢንዲክቲቭ ዳ የተማሩት በተሇመዯው አቀራረብ ከተማሩት በሊይ የሰዋሰው ዕውቀታቸው መሻሻለን የጥናቱ ውጤት ያሳያሌ፡፡ ኢንዱሁም በኢንዲክቲቭ እና በተሇመዯው አቀራረብ ምክንያት በተማሪዎች ሰዋሰው የመማር ፌሊጎት በማጎሌበት ረገዴ የሚታየው ሇውጥ ሌዩነት መኖሩን በኢንዲክቲቭ ዳና በተሇመዯው አቀራረብ በቅዴመ እና ዴህረ ፌሊጎት የፅሁፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት መካከሌም በስታቲስቲክ ጉሌህ ሌዩነት (p<0.05) ታይቷሌ፡፡ በዙህም ኢንዲክቲቭ ዳ ከተሇመዯው አቀራረብ በተሸሇ መሌኩ ሰዋሰውን የመማር ፌሊጎት ሊይ ሇውጥ እንዲመጣ በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በጥናቱ ውጤት መሰረትም በኢንዲክቲቭ ዳ ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋሰው ዕውቀትና የመማር ፌሊጎት ሇማሳዯግ ጠቃሚ ሚና እንዲሇው ሇመረዲት ትችሎሌ፡፡ ይህም በመሆኑ ይህ የኢንዲክቲቭ ዳ ሇአንዯኛ ዯረጃ ተማሪዎች በተሻሇ መፌትሔነት ተቀምጧሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | "ሰዋሰውን በኢንዲክቲቭ ዳ ማስተማር የተማሪዎችን የሰዋሰው ዕውቀት በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና" በሉሙ ገነት አንዯኛ ዯረጃ ትምህርት በ8ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት፡፡ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |