Jimma University Open access Institutional Repository

ባሕሊዊ የሸክሊ ስራ እና የኑሮ ዘይቤ ትንተና በጅማ ዞን በኦሞ ናዲ ወረዲ በሇሉሳ ገጠር ቀበላ ማህበረሰብ ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ሙኒራ ጀማሌ አባ ቡሌጉ
dc.contributor.author ጌታቸዉ አንተነ
dc.contributor.author ሃብታሙ እንግዲዉ
dc.date.accessioned 2020-12-02T07:50:31Z
dc.date.available 2020-12-02T07:50:31Z
dc.date.issued 2011-06
dc.identifier.uri http://10.140.5.162//handle/123456789/973
dc.description.abstract ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክሌሌ በጅማ ዞን ኦሞናዲ ወረዲ የሇሉሳ ቡሊ ገጠር ቀበላ ማህበረሰብ ባህሊዊ የሸክሊ ስራ እና የኑሮ ዘይቤ ትንተና በሚሌ ርእስ የተካሄዯ ነዉ ፡፡ ጥናቱ ባሇሙያዎቹ ባህሊዊ እዉቀታቸዉን ተጠቅመዉ የሚሰሩ የሸክሊ ዉጤቶች ጠቀሜታቸዉ እና የቁሶችን አሰራርና አገሌግልት መተንተን እንዱሁም በቁሶቹ አማካኝነት የማህበረሰቡን የኑሮ ዘይቤ ተመርኩዞ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ዯረጃቸዉን ሇማሳየት አሌሞ የተነሳ ነው ፡፡ አጥኚዋ የጥናቱን ዓሊማዎች ከግብ ሇማዴረስ የቤተ መጸሃፌት ንባብ እንዱሁም ጥናቱ በሚከናወንበት ቦታ ሊይ በአካሌ በመገኘት በቃሇመጠይቅ፣ በምሌከታ እና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎችን በመጠቀም መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ችሊሇች፡፡መረጃዎቹን እንዯ አስፇሊጊነቱ በቪዱዩ እና በፌቶ ግራፌ ሰንዲዋሇች ፡፡ መረጃ አቀባዮች የተመረጡበት መስፇርት አሊማ ተኮር ናሙና ሲሆን የአከባቢዉን ባህሌ ጠንቅቆ የሚያዉቁ ፣በሞያቸዉ የታወቁ እና ሇብዙ ጊዜ ሙያ ዉስጥ የቆዩ ፣ መረጃ ሇመስጠት ፌቃዯኛ የሆኑ ከወጣት እስከ ሽማግላ የእዴሜ ክሌሌ ዉስጥ ያለና በታሪክ አዋቂነታቸዉ በአካባቢዉ ማህበረሰብ የታወቁ ናቸዉ ፡፡ ማህበረሰቡ ሇባሇሙያዎቹ ካሇዉ አለታዊ አመሇካከት የተነሳ ሇሰነሌቦናዊ ጥቃት እንዯተጋሇጡ ታይቷሌ ፡፡ የሸክሊ ባሇሙያዎች ዯረጃ ከአካባቢዉ ማህበረሰብ ጋር በሰርግ፣በሇቅሶ፣በወሉዴ እና በህመም መሰሌ የማህበራዊ ህይወት ሊይ እንዯሚሳተፈ እና ጋብቻ የሚያከናዉኑት ግን ከራሳቸዉ ሰዎች ጋር እንዯሆነ እና አሁን አሁን በጋብቻ የመቀሊቀሌ ሁኔታ አንዴ ሁሇት እንዯታየ በጥናቱ ታዉቋሌ ፡፡ከሊይ የቀረቡትን የጥናቱን ግኝቶች መሰረት በማዴረግ አጥኚዋ የሚመሇከታቸዉን የወረዲ ባሇሙያዎች ፣የተሇያዩ የመገናኛ ዘዳዎች ፣በአካባቢዉ የሚገኙ የሀይማኖት አባቶች ፣ወዘተ ማህበረሰቡ በሙያዉ እና በሙያተኞቹ ሊይ ያሇዉን የተዛባ አመሇካከት እንዱቀይር ተከታታይ የሆነ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ቢሰሩ የሚለ ይሁንታዎችን ሰንዝሯሇች ፡፡ በተጨማሪም አጥኚዋ ባሇሙያዎቹ የሸክሊ መስሪያዉን አፇር ከግሇሰብ በገንዘብ እየገዙ በመሆናቸዉ የአከባቢዉ የመንግስት ኀሊፉዎች የሸክሊ አፇር የሚቆፌሩበትን ቦታ ቢሰጣቸዉ መሌካም ነዉ የሚሌ አስተያየት ሇመሰንዘር ትወዲሇች en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title ባሕሊዊ የሸክሊ ስራ እና የኑሮ ዘይቤ ትንተና በጅማ ዞን በኦሞ ናዲ ወረዲ በሇሉሳ ገጠር ቀበላ ማህበረሰብ ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account