Abstract:
ይህ ጥናት ዋነኛ አሊማ አዴርጎ የተነሳው ሂዯት-ተኮር የመጻፌ ትምህርት አቀራረብ
የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ የሚኖረውን ሚና መፇተሸ ነው፡፡ ጥናቱም ከፉሌ
ፌትነታዊ ሲሆን የተካሄዯውም በሜራ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ነው፡፡ በትምህርት ቤቱ
ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ የአስርኛ ክፌሌ ተማሪዎችን በዓሊማ ተኮር የእጣ ንሞና ስሌት
ከተመረጡ በኋሊ መዯበኛ ትምህርቱን በአጥኝው የሚማሩ ሁሇት ክፌሌ ተማሪዎች በቅዴመ
ትምህርት ፇተናው ተሳትፇዋሌ፡፡ የሁሇቱም ክፌሌ ተማሪዎች በቅዴመ ትምህርት ፇተናው
ተቀራራቢ ውጤት በማስመዝገባቸው በተራ የእጣ ንሞና አንዯኛውን ክፌሌ የሙከራ ቡዴን
ላሊኛውን ዯግሞ የቁጥጥር ቡዴን ሆኖ በጥናቱ ውስጥ እንዱሳተፌ ተዯርጓሌ፡፡ በመረጃ
መሰብሰቢያነትም ሇጥናቱ አስፇሊጊ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳ ፇተና ሆኖ በመገኘቱ በፇተና
አማካኝነት መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ ፇተናው ቅዴመ ትምህርትና ዴህረ ትምህርት ፇተናን
ያካተተ ነው፡፡ ቅዴመ ትምህርት ፇተናው የተሰጠበት ዓሊማ ተማሪዎች በተጠቀሱት ዘዳዎች
ትምህርት ከመከታተሊቸው በፉት ያሊቸው የመጻፌ ክሂሌ ዯረጃ ተቀራራቢ መሆን አሇመሆኑን
ሇመፇተሸ ሲሆን የዴህረ ትምህርት ፇተናው የተሰጠበት አሊማ ዯግሞ የሙከራና የቁጥጥር
ቡዴን ሆነው የተመረጡት ተማሪዎች በተሇያዩ የማስተማርያ ዘዳዎች የመጻፌ ክሂሌን
ከተማሩ በኋሊ በመካከሊቸው ጉሌህ ሌዩነት መኖር አሇመኖሩን ሇመፇተሽ ነው፡፡ መተንተኛ
ዘዳውን በተመሇከተ ዲግም ሌኬት ናሙና ቲ ቴስት (Paired sample T test) እና የሁሇት
ባዕዴ ናሙናዎች ጥናት ቲ ቴስት (Independent Samples T test) የትንተና ዘዳዎች
ተመርጠው በ “SPSS” የተሰሊ ሲሆን በተገኘው ውጤት መሰረትም በቅዴመ ትምህርት
ፇተና ተቀራራቢ አማካይ ውጤቶች ያስመዘገቡ ቡዴኖች በዴህረ ትምህርት ፇተናው
የሙከራ ቡዴኑ ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴኑ ተማሪዎች ጉሌህ የሆነ ሌዩነት አሳይተዋሌ፡፡
(P= <0.05) ይህም ውጤት ሂዯት ተኮር የመጻፌ ክሂሌ ትምህርት አቀራረብ የተማሪዎችን
የመጻፌ ክሂሌ ከማሻሻሌ አኳያ ጉሌህ አስተዋጽኦ እንዲሇው ሉጠቁም ችሎሌ፡፡