Abstract:
የዚህ ጥናት ትኩረት አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸዉ የሆኑ (ዲዉሮኛ አፍ-ፈት) ተማሪዎች አንብቦ
የመረዲት ችልታና የንባብ ፍጥነት ተዛምድ በሂድታ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍሌ
ተማሪዎች ተተኳሪነት መፈተሽ ነው፡፡ ጥናቱ በተዛምዶዊ የምርምር ንዴፍ ሊይ ተመርኩዟሌ፡፡ ካለት
የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች መካከሌ አመቺ ንሞና ዘዳን በመጠቀም ሂድታ ሁሇተኛ
ዯረጃ ትምህርት ቤት የተመረጠ ሲሆን የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች የዚህ ጥናት ተተኳሪ የተዯረጉት
በአሊማ-ተኮር ናሙና ዘዳ ነው፡፡ በትምህርት ቤቱ በሁሇት መማሪያ ክፍልች 40 /አርባ/ በዴምሩ 80
ተማሪዎች የሚማሩ በመሆኑ በጠቅሊይ ንሞና ዘዳ 80ዎቹ ተማሪዎች የጥናቱ ተሳታፊ ተዯርገዋሌ፡፡
የተጠኚዎቹ በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታ ከማንበብ ፍጥነት ጋር ያሇው ተዛምድ ምን
እንዯሚመስሌ ሇማወቅ ፈተና ዋንኛው የመረጃ መሰብሰቢያ ሆኖ አገሌግሎሌ፡፡ ጥናቱ አንብቦ የመረዲት
እና የማንበብ ፍጥነት መሇኪያ ፈተና 2 /ሁሇት/ ጊዜ በመፈተን መረጃ የመሰብሰብ አቅጣጫን
ተከትሎሌ፡፡ በሁሇቱም መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች የተገኙ እስታቲስቲካዊ ውጤቶች ትንተናና
ማብራሪያ ቀርቦባቸው ግኝቶቹ ተመሊክተዋሌ፡፡ የጥናቱ ግኝት እንዲመሇከተው የተጠኚዎቹ የአንብቦ
መረዲት ፈተና አማካይ ውጤት በአንብቦ መረዲት ፈተና አንዴ 22.98 ከ30 ሲሆን፣ በአንብቦ መረዲት
ፈተና ሁሇት ዯገሞ 23.29 ነው፡፡ ይህ የአንብቦ መረዲት የቡዴን አማካይ ውጤት ከፍ ያሇ ሲሆን፤
ተጠኚዎቹ በአብዛኛው በተመሳሳይ የትምህርት አቀባበሌ ባህሪያታቸው ተመርጠው በታሊሚው አዲሪ
ትምህርት ቤት እንዱማሩ የተዯረጉ መሆናቸው ሇውጤቱ ከፍ ማሇት የራሱ ዴርሻ እንዲሇው አመሊካች
ነው፡፡ በላሊ በኩሌ ከቀረበው ገሊጭ እስታቲስቲክስ መረዲት እንዯሚቻሇው የሁሇተኛ ቋንቋ ተማሪዎቹ
የፈተና አንዴ የንባብ ፍጥነት የቡዴን አማካይ ውጤት 16.01 ከ20 ሲሆን የፈተና ሁሇት የንባብ
ፍጥነት የቡዴን አማካይ ውጤት 16.3 ሆኖ ተመዝግቧሌ፡፡ ይህም በተጠኚዎቹ ዘንዴ ሌክ እንዯ አንብቦ
መረዲቱ ሁለ አበረታች የንባብ ፍጥነት አሇ ሇማሇት የሚያስችሌ ነው፡፡ በሁሇት የፈተና አውድች
በተዯጋጋሚ በተወሰዯው መረጃ ትንተና እንዯተረጋገጠው በተጠኚዎቹ አንብቦ የመረዲት ችልታ እና
የንባብ ፍጥነት መካከሌ ቀጥተኛ በሆነ መንገዴ በባሇ ሁሇት ጫፍ ትይዩ የሆነ ከፍተኛ አዎንታዊ
ተዛምድ (rxy 0.767) እና (rxy 0.775) እንዯሚታይ እስታቲስቲካዊ መረጃው ያመሇክታሌ፡፡ ይህም ማሇት
የተጠኚዎቹ የአንብቦ መረዲት ችልታ ሲጨምር በዚያው ሌክ የንባብ ፍጥነታቸውም መጨመር
እንዯሚያሳይ ተረጋግጧሌ፡፡ የጥናቱን ግኝቶች መሰረት በማዴረግም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን
ሇሁሇተኛ ቋንቋ ተማሪዎች የሚመጥኑ የንባብ ፍጥነትና አቀሊጥፎ የማንበብ ብሌሃቶችን አቅዯው ስራ
ሊይ በማዋሌ የተማሪዎቻቸውን የማንበብ ፍጥነት፣ አቀሊጥፎ የማንበብ ብቃት እንዱሁም አንብቦ
የመረዲት ችልታ ሇማሻሻሌ ያሊሰሇሰ ዴጋፍ ቢያዯርጉሊቸው መሌካም እንዯሆነ ተጠቁሞ ጥናቱ
ተጠቃሎሌ፡፡