Abstract:
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የየም ብሔረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ ትንተና በሚሌ ርዕስ የቀረበ
ነው፡፡ ጥናቱ የሚያተኩረው በየም ብሄረሰብ የሇቅሶ ስነ ስርዓት ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ አሊማ
የየም ብሄረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክወና ሊይ ገሊጻዊ ትንተና በማዴረግ ስርዓቱን ማሳየት
ነው፡፡ ጥናቱ ኢትኖግራፊዊ ሲሆን አሊማውን ሇማሳካት በዋናነት ምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅ፣
የሰነዴ ፍተሻ እና የተተኳሪ ቡዴን ውይይት ተካሂዶሌ፡፡ በሁሇት ተፈጥሯዊ የሇቅሶ
መቼቶች ሊይ በመገኘት መረጃው ተሰብስቧሌ፡፡ ጥናቱ በመሰረተ ባህሌ ሞዳሌ ንዴፈ
ሀሳብ የተቃኘ ነው፡፡ በጥናቱ ግኝት መሰረት የየም ብሔረሰብ የሇቅሶ ስርዓት በእዴሜ፣
በጾታና በማህበራዊ ዯረጃ እንዱሁም በብሄረሰቡ ዘንዴ የፈጣሪ ቁጣ ነው ተብሇው
በሚታመኑ ህመሞችና አዯጋዎች በሚከሰት ሞት ምክንያት የተሇያዩ የሇቅሶ ክዋኔዎች
መኖራቸውን ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ ከማህበራዊ ዯረጃ አንጻርም ሟች ንጉስ፣የጎሳ መሪ፣ ጀግና፣
የዕዴሜ ባሇጸጋ ከሆኑ የሚከወንሊቸው የሇቅሶና የዚዛ (ሙሾ) ስርዓቶ የሟችን ተግባርና
ማንነት የሚያመሇክቱ ናቸው፡፡ የሇቅሶ ስርዓተ ክዋኔውን ከዕዴሜ እንዱሁም ከጾታ አንጻር
ሲታይ የአባ ወራ ወይም የእማ ወራ ቀዴሞ መሞት ኪኖ (ቡለኮ) የሚቀመጥበትን ቦታ
እንዯሚወስንና በዚዛ (ሙሾ) ክወናውም ውስን ሌዩነቶች እንዲለት ጥናቱ ጠቁሟሌ፡፡
የሇቅሶ ስርዓቱ በርካታ ፎክልራዊ ጉዲዮችን አጣምሮ የያዘ ነው፡፡ በየም ብሄረሰብ በሇቅሶ
ስርዓት ማንነትና ማህበራዊ ትስስርን የሚያጠናክሩበት እና የሚገነቡበት፣ እንዱሁም
የማህበረሰቡን ታሪክ፣ እምነትና አመሇካከት የሚገሌጹበት አጋጣሚ እንዯሆነ ግኝቱ
ያሳያሌ፡፡ በብሄረሰቡ እምነት መሰረት ሞት በአካሇ ስጋ ከመኖር በመንፈስ ወዯ መኖር
መሸጋገሪያ እንጂ የህይወት ፍጻሜ አይዯሇም፡፡ ነፍስ ሙት ከሆነው ስጋ ሲሇይ
ወዯማይታወቅ ዘሊሇማዊ ስፍራ ሆኖ ከወገኖቹ ጋር በመንፈስ ወዯሚገናኝበት ምዕራፍ
የሚሸጋገርበት ነው፡፡ በሇቅሶው ክዋኔ ሊይ በሚቀርቡ የፎክልር ዘውጎች የሚተሊሇፉ
መሌዕክቶች እና ትርጓሜዎች በጥናቱ ውስጥ ተተንትነዋሌ፡፡ የሇቅሶ ስርዓት ክወናው
በአስተዲዯር ስርዓት መሇወጥና በተሇያዩ ምክንያቶች በተሇይ የዚዛ ስርዓተ ክወናው
የመዋሀዴ፣ ፈጽሞ የመጥፋት፣ የመጨመርና የመተካት ሇውጦች ተስተውልበታሌ ፡፡
በነዚህ ምክንያቶች ከሇቅሶ ስርዓት ክወና ጋር የተያያዙ የታሪክና የባህሌ መረጃዎች
መዛባታቸው አይቀሬ ነው፡፡ በመሆኑም ቅርሱን በተሇያዩ ዘውጎች በመመዯብ ማጥናትና
እንዱሰነዴና እንዱቀረስ ምሁራንና የባህለ ባሇቤቶች ዴርሻ ነው፡፡