Abstract:
የጥናቱ ዋና ዓሊማ በምንባብ ውሰጥ የጽሁፌ አወቃቀር ብሌሃቶችን በማስተማር
የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ በማጎሌበት ረገዴ ያሇው አስተዋጽኦን መፇተሽ
ነው፡፡ዓሊማውን ከግብ ሇማዴረስ በመጠናዊ የምርምረ ዘዳን በመከተሌ ሙከራ አሌባ
ፌትነታዊ(Quasi experimental research)የጥናት ንዴፌ ተግባራዊ ተዯርጓሌ፡፡በምንባብ
ውስጥ የጽሁፌ አወቃቀር ብሌሃቶችን ፣በብሌሃት በማስተማርና በተሇመዯው የአንብቦ
መረዲት የማስተማር አቀራረብ በመስተማር ሁሇቱን ቡዴኖች በቁጥጥርና በሙከራ
በመመዯብ ሇአራት ሳምንታት በጥቅለ ሇስምንት ክፌሇ ጊዜያት የአንብቦ መረዲት
ትምህርት እንዱማሩ ተዯርጓሌ፡፡የጥናቱ ተሳታፉዎች በዯብረብርሃን ከተማ በባሶ
አጠ/2ኛ ዯረጃ እና መሰናድ ት/ቤት በ2011 ዓ.ም ተመዝግበው ትምህርታቸውን
በመከታተሌ ሊይ ካለ በአስራ አራት(14) የመማሪያ ክፌልች ተመዴበው በመማር ሊይ
ከሚገኙ የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች መካከሌ በዕዴሌ ሰጪ (በዕጣ) ንሞና ከተመረጡ ሁሇት
የመማሪያ ክፌልች፣በ9ኛE ክፌሌ ያለ (42) ተማሪዎችን በቁጥጥር ቡዴንነት፣በ9ኛK
ክፌሌ ያለ (40) ተማሪዎችን በሙከራ ቡዴን በጥቅለ በ(82) ተማሪዎች ሊይ ጥናቱ
ተዯርጓሌ፡፡ከተሳታፉዎች አንብቦ የመረዲት ችልታን ሇመመዘን በጽሁፌ መጠይቅ እና
በቅዴመና ዴህረ ትምህርት ፇተና መረጃ ተሰብሰቧሌ፡፡መረጃዎችም በአማካይ
ውጤት፣በመዯበኛ ሌይይት፣በባዕዴ ንሙና ቲ-ቴስት በገሇፃና ዴምዲሜያዊ ስታቲስቲክስ
ተተንትኗሌ፡፡ጥናቱ እንዯ አመሇከተው በተሇመዯው (በተዘውታሪው) የማስተማሪያ ዘዳ
አንብቦ መረዲትን ከተማሩት የቁጥጥር ቡዴን ተሳታፉዎች ይሌቅ በጽሁፌ አወቃቀር
ብሌሃቶች አንብቦ መረዲትን የተማሩት የሙከራ ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤታቸው
መሻሻሌ አሳይቷሌ፡፡ከቅዴመ ትምህርቱ የፇተና ውጤት አንጻር የዴህረ ትምህርት
ፇተና ውጤት በሁሇቱም ቡዴኖች መሻሻሌ ቢታይም የሙከራ ቡዴን ውጤት ከቁጥጥር
ቡዴኑ ውጤት በባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት የጉሌህነት ሌይይት በ4.55 የሊቀ ሆኖ
ተገኝቷሌ፡፡ስሇዚህ በምንባብ ውስጥ የጽሁፌ አወቃቀር ብሌሃትን ማስተማር
የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታ ማዲበር እንዯሚችሌ ዴምዲሜ ሊይ ተዯርሷሌ፡፡
ከዚህ የጥናት ውጤት በመነሳት ወዯፉት የአማርኛ ቋንቋ ማስተማሪያ መፃህፌት ሲዘጋጁ
ምንባቦቹ ሁለንም የጽሁፌ አወቃቀር ብሌሃቶች እንዯ የክፌሌ ዯረጃው ያካተቱ
መሌመጃዎች ቢኖራቸው የሚሌ የመፌትሄ ሏሳቦች ተጠቁመዋሌ፡፡