Abstract:
ህ ጥናታዊ ፅሁፌ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት ተከታታይ ምዘና የአተገባበር ሂዯት ፌተሻ
ሊይ ያተኮረ ሲሆን የተካሄዯዉም በቡኖ በዯላ ዞን በተመረጡ ሶስት 2ኛ ዯረጃ ትምህርት
ቤቶች ነዉ፡፡ የጥናቱ ዋና አሊማ በ2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች 9ኛ ክፌሌ የሚያስተምሩ
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የተከታታይ ምዘና የአተገባበር ሂዯት ምን እንዯሚመስሌ
መፇተሽ ነዉ፡፡ ይህን ጥናት ከግብ ሇማዴረስ ገሊጭ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በክፌሌ
ውስጥ ምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅና በቡዴን ተኮር ውይይት አማካኝነት የተሰበሰበዉ መረጃ
በዓይነታዊ የትንተና ዘዳ ተተንትኗሌ፡፡ ይህም በተተኳሪ ትምህርት ቤቶች መምህራን
ተማሪዎቻቸዉን ሇመመዘን ምን ዓይነት ስሌት እንዯሚጠቀሙ እንዱሁም ከማስተማር
ሂዯት በፉት፣በመማር ማስተማር ሂዯት እና ከማስተማር በኃሊ የመምህራን የተከታታይ
ምዘና የአተገባበር ሂዯት ምን እንዯሚመስሌ ተተንትነዋሌ፡፡ በጥናቱ መረጃ መሰረት
የተገኘ ዉጤት የሚያመሇክተዉ መምህራን ሳምንታዊ የትምህርት ዕቅዴ በማዉጣት ክፌሌ
ዉስጥ በሚገቡበት ወቅት ምን ዓይነት የተከታታይ ምዘና ስሌቶችን መተግበር
እንዲሇባቸዉ ቢዘጋጁም ከ 2(28.57%) መምህራን በስተቀር የተከታታይ ምዘና ሂዯቶችም
ሆነ ስሌቶችን በትክክሌ ሥራ ሊይ አያዉለትም፡፡ ሇዚህም እንቅፊት ከሆኑት መካከሌ
የተማሪዎች ክፌሌ ውስጥ መብዛት፣የክፌሌ ምቹ አሇመሆን፣የመምህራን የክፌሇ ጊዜ
መብዛትና የመምህራን ሇተከታታይ ምዘና ሂዯት ትኩረት አሇመስጠት ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡
በአጠቃሊይ በተካሄዯዉ ጥናት የውጤት ትንተና የሚያመሊክተዉ የተከታታይ ምዘና
በአግባቡ እየተተገበረ አሇመሆኑን ነዉ፡፡ ስሇሆነም የቡኖ በዯላ ዞን ትምህርት ፅህፇት ቤት
ከኦሮሚያ ክሌሊዊ መንግስት መስተዲዴርና መንግስታዊ ያሌሆኑ ዯርጅቶች ጋር
በመቀናጀት በቂ የመማሪያ ክፌልች እንዱሰሩ በማዴረግ የማስተማሪያ ክፌልች ምቹ
ቢዯረጉና በክፌሌ ዉስጥ የተማሪዎች ቁጥር ቢቀንስ፣የአማርኛ ቋንቋ መምህራንን በማብዛት
የክፌሇ ጊዜ መብዛት ጫና መቀነስ፣ የግንዛቤ እጥረት ሊሇባቸዉ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን
የተከታታይ ምዘና ስሌጠና በየጊዜዉ ቢሰጥ፣የተከታታይ ምዘናዉ በዕቅዴ ቢመራ
እንዱሁም መምህራን ሁለንም የምዘና ስሌቶች ቢተገብሩ በተወሰነ ዯረጃም ቢሆን
የሚታዩትን ክፌተቶች ሉሞለ ይችሊለ፡፡