Abstract:
የዙህ ጥናት አብይ ዓሊማ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ሇአካቶ ትምህርት ያሊቸው ግንዚቤና አተገባበር መፇተሸ ነው፡፡ ጥናቱ ቅይጥ የምርምር ስሌት የተከተሇ ሲሆን ንዴፈም ገሊጭ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በምስረቅ አርሲ ዝን በሚገኙ 102 ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በ5 ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በ2013 ዓ.ም በማስተማር ሊይ ካለ አጠቃሊይ 66 የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ውስጥ በቀሊሌ እጣ ንሞናን ዳን በመጠቀም የተመረጡ 33 መምህራን ናቸው፡፡ ሇጥናቱ የዋለ መረጃዎች የተሰበሰቡት በፅሁፌ መጠይቅ፣ በምሌከታና በቃሇመጠይቅ ነው፡፡ በቃሇ መጠይቅ የተሰበሰቡ መረጃዎች ዓይነታዊ በሆነ መንገዴ በገሇፃ የተተነተኑ ሲሆን በምሌከታ የተሰበሰቡ መረጃዎች በመቶኛ ስላት ተተንትነዋሌ ፡፡ በፅሁፌ መጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች እንዯ አይነታቸው በነጠሊ ናሙና ቲ-ቴስትና በገሇጻ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በትንተናው መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶ ትምህርት ግንዚቤ አማካይ ውጤት (2.48) ሲሆን ከፌተሸ ዋጋ አማካይ ውጤት (2.5) ጋር ተቀራራቢ ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ በመሆኑም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ስሇአካቶ ትምህርት ያሊቸው ግንዚቤ መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ በተጨማሪም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶ ትምህርት አተገባበር ሲታይ የተገኘው አማካይ ውጤትም (2.49) ሲሆን ከፌተሻ ዋጋ (2.5) ጋር ሲነፃፀር ተቀራራቢ ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ ይህም የአማርኛ ቋንቋ መምህራን አካቶ ትምህርት አተገባበር መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ትግበራን መሰረት አዴርጎ በተከናወነው ከክፌሌ ምሌከታ የተገኘው ውጤት 57% መምህራን የምሌከታ መቆጣጠሪያ ቅፅ ተግባራትን እየተገበሩ ሲሆን 43% አሌተገበሩም፡፡ ይህ ውጤት እንዯሚያሳየው የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የአካቶ ትምህርት አተገባበር መካከሇኛ እንዯሆነ ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅ የተገኙ መረጃዎች በአይነታዊ በሆነ መንገዴ ተተንትነዋሌ ፡፡ በትንተናውም መሰረት የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በአካቶ ትምህርት ግንዚቤና አተገባበር ሊይ ተፅዕኖ የሚያሳዴሩ አካቶ ትምህርት በተማሪዎች መካከሌ እኩሌነት ሇማስፇን የተሻሇ የትምህርት አሰጣጥ መሆኑን በበቂ ሁኔታ አሇመረዲት፣ የስራ ሊይ ስሌጠና አሇመሰጠት፣ በተሇያዩ የቴክኖልጂ ውጤቶች እገዚ የአካቶ ትምህርት በበቂ ሁኔታ መሰጠትን አሇመረዲት፣ አመቺና አሳታፉ የማስተማሪያ ዳዎችን በበቂ ሁኔታ አሇመጠቀም ፣የተሇያዩ መርጃ መሳሪያ እንበዚም አሇመጠቀም፣ የተማሪዎችን ስብጥር በበቂ ሁኔታ ግምት ውስጥ አሇማስገባት፣ የቁጥጥር አካሌ ክትትሌና ዴጋፌ እንብዚም አሇማዴረግ የሚለተን ጥናቱ አሳይቷሌ ፡፡በመጨረሻም ችግሩን ሇማቃሇሌ የሚረደ የመፌትሔ ሀሳቦች