Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ መስተጋብራዊ የንባብ ሞዳሌ የትግርኛ ቋንቋ አፇ-ፇት ተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ችልታን እና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ያሇውን አስተዋጽኦ በከፉሌ ፌትነታዊ ምርምር መፇተሽ ነበር። ይህንንም ዓሊማ ሇማሳካትም በአሊማጣ ከተማ በሚገኝ ታዲጊዋ ኢትዮጵያ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመቺ ናሙና ዘዳ ተመርጧሌ። በትምህርት ቤቱ ከሚገኙት አራት የአስረኛ ክፌሌ የመማሪያ ክፌልች መካከሌ የሁሇት ክፌሌ ተማሪዎችን በእጣ ናሙና ዘዳ ተመርጠዋሌ። መረጃዎቹ በአንብቦ መረዲት ፇተና እና በፅሐፌ መጠይቅ የመረጃ መሰብሰቢያ ስሌቶች አማካኝነት በቅዴመ ትምህርት እና በዴህረ ትምህርት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ። በፇተናና በፅሐፌ መጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች በአይነታቸው ከተዯራጁ በኋሊ መጠናዊ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በነፃ ናሙናዎች ቲ-ቴስት (Independent Samples t-test) ተሰሌተው በገሊጭና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትነዋሌ። በውጤት ትንተናው የሙከራ ቡዴን ቅዴመ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤት (33.60)፣ የቁጥጥሩ ቡዴን የቅዴመ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤት (32.68) በመሆኑ፣ በ0.92 አንሶ ተስተውሎሌ። በላሊ መሌኩ ዯግሞ የሙከራ ቡዴኑ መዯበኛ ሌይይት በ1.4 ከቁጥጥር ቡዴኑ በሌጦ ሌዩነት አሳይቷሌ። በተመሳሳይ መሌኩ የሙከራው ቡዴን ቅዴመ ትምህርቱ የፅሐፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት (22.56)፣ ከቁጥጥሩ ቡዴን የቅዴመ ትምህርቱ የፅሐፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት (22.86) በ0.3 አንሶ ተስተውሎሌ። ከዚህም ላሊ መዯበኛ ሌይይቱ በ0.08 አንሶ ታይቷሌ። የሙከራው ቡዴን የዴህረ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤት (52.04)፣ የቁጥጥሩ ቡዴን የዴህረ ትምህርት ፇተና አማካይ ውጤት (33.12) በመሆኑ፣ በ18.92 በሌጦ ጉሌህ ሌዩነት አሳይቷሌ። በመዯበኛ ሌይይቱም በኩሌ ሲታይ በ2.01 በሌጦ ይገኛሌ። በተመሳሳይ መሌኩ የሙከራው ቡዴን የዴህረ ትምህርቱ የፅሐፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት (31.40)፣ ከቁጥጥሩ ቡዴን የዴህረ ትምህርቱ የፅሐፌ መጠይቅ አማካይ ውጤት (21.60) በ9.8 በሌጦ ሌዩነት አሳይቷሌ። ከዚህም ላሊ መዯበኛ ሌይይቱ ሲሰሊ የሙከራው ቡዴኑ በ0.05 በሌጦ መጠነኛ ሌዩነት አሳይቷሌ። ከዚህም በመነሳት መስተጋብራዊ የማስተማር ሞዳሌ የተማሪዎችን አንብቦ የመረዲት ክሂሌ እና የማንበብ ተነሳሽነትን ሇማሳዯግ ከተሇመዯው የምንባብ ማስተማሪያ ሞዳሌ የበሇጠ አስተዋጽኦ አሇው ከሚሌ መዯምዯሚያ ሊይ ተዯርሷሌ።ይህን መዯምዯሚያ መሰረት በማዴረግ ሇአማርኛ ቋንቋ መምህራን እና ሇተማሪዎች የመስተጋብራዊ ማስተማሪያ ሞዳሌን አተገባበር የተመሇከተ ስሌጠና መስጠት እና ማስተማሪያ ሞዳለን በስፊትና በአግባቡ መተግበር አስፇሊጊ እንዯሆነ አስተያየት ተሰጥቷሌ፤ የወዯፉት የጥናት ጥቆማዎችም ቀርበዋሌ።