Abstract:
ይህ ጥናት በወሉሶ ኦሮሞ ማህበረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ ሊይ የተዯረገ ነው፡፡ የጥናቱ
አቢይ ዓሊማ የማህበረሰቡን የሇቅሶ ስርዓት ከሞት እስከ ግብዓተ መሬት ፌፃሜ ዴረስ
ያሇውን የአከዋወን ሂዯት ማሳየትና መተንተን ነው፡፡ ይህንን እና ላልች ዝርዝር
ዓሊማዎችን ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች የተሰበሰቡት በሁሇት ተፇጥሯዊ አውድች ሊይ
ተገኝቶ ምሌከታ በማዴረግ እና ስሇማህበረሰቡ ባህሌ ጥሌቅ መረጃ አሊቸው ተብሇው
ከታመነባቸው የማህበረሰቡ አባሊት ጋር ቃሇ-መጠይቅ እና የተተኳሪ ቡዴን ውይይት
በማካሔዴ ነው፡፡ በዚህ ጥናት በአጠቃሊይ አሊማ ተኮር (purposive sampling) የናሙና
አመራረጥ ዘዳን ተግባራዊ አዴርጌዋሇሁ፡፡
ከእነዚህ መረጃዎች የተገኙት ውጤቶች እንዯሚያሳዩት የማህበረሰቡ የሇቅሶ ስርዓት
ክዋኔ በሁሇት የተሇያዩ መሌኮች ማሇትም የህፃናት እና የአዋቂዎች በሚሌ በተሇያየ
አግባብ እንዯሚፇፀም ማወቅ ተችሎሌ፡፡ በማህበረሰቡ ባህሌ መሰረት አንዴ ጥርስ
ያሊበቀሇ ህፃን ሲሞት አወቂዎች የሚቀበሩበት ቦታ አይቀበርም፡፡ በመሆኑ ከእናታቸው
እቅፌ ሳይወርደ/ ጥርስ ሳያበቅለ በሞት የሚነጠቁ ህፃናት የሚቀበሩት በላሊው የዕዴሜ
ክሌሌ ከሚገኝ የህብረተሰቡ አባሌ በተሇየ ሁኔታ ቤት ዉስጥ ነው፡፡ ሟች በእዴሜ
የገፊ፣ አንዲች ማህበራዊ ስሌጣን ያሇው እና ኢኮኖሚያዊ አቅሙ የዯረጀ ከሆነ የሇቅሶ
ስርዓቱ ከላሊው የህብረተሰብ ክፌሌ ይበሌጥ የተሇያዩ ክዋኔዎች የሚስተዋለበት፣ ረዘም
ያሇ የዝግጅት ጊዜ የሚፇሌግና የዯመቀ ይሆናሌ፡፡ ይህም የሚዯረገው በዋናነት
በየአካባቢው ያለ የማህበረሰቡ ተወሊጆች በቀብሩ ዕሇት እንዱገኙ ጊዜ ሇመስጠት፣
በዝግጅት ጊዜም የሚፇሌገውን ባህሊዊ ምግብ እና መጠጥ ሇሇቀስ ተኞች ሇማዘጋጀት
እና በሟች ማሳ ውስጥ መፇፀም ያሇባቸውን የእርሻ ስራዎች ሇማከናወን መሆኑ ጥናቱ
ተመሌክቷሌ፡፡
በማህበረሰቡ የሇቅሶ ክዋኔ ወቅት በዕዴሜ፣ በፆታ እና በማህበራዊ ዯረጃ ምክንያት
የተወሰኑ ክዋኔዎች ሌዩነት መኖሩን የጥናቱ ግኝት ያመሇክታሌ፡፡ ጥናቱ በተካሄዯበት
ኦሮሞዎች ባህሌ ዋንኛው ሇቅሶ የሚከወነው የቀብሩ ዕሇት ሲሆን በዚህን ጊዜ ሁለም
እጅጉን መሪር በሆነ ሇቅሶ ሟችን የመሰናበት ማህበራዊ ግዳታ አሇባቸው፡፡ በጥናቱ
የተዯረሰበት ላሊው መሰረታዊ ነገር የኦሮሞ ማህበረሰብ በቀብሩ ዕሇት የሚፇፀመውን
መሪር ሀዘን የሚያሳርገው "ኦፇን" በተባሇ ሙሾ እና ክዋኔ መሆኑ ነው፡፡ ይህ ግጥም
የሟችን እና የቤተሰቦቹን መሌካም ገፅታዎች የሚያወሱ፣ ሞት ሇሁለም የቀረበ ግዳታ
መሆኑን የተመሇከቱ እና ሞት ዲግም የሟችን ቤተሰቦች እንዲይጎበኝ የሚመኙ ግጥሞች
የሚዯረዯሩበት ነው፡፡
“ኢሌሞ ኤኬሮ ” የሚበሇዉ አንዴ ሰዉ በትዲር ቆይታዉ ሌጅ ከላሇዉ ከወንዴሞቹ
ወይም ከቅርብ ዘመዴ ወንዴ ሌጅ ተፇሌጎ አስከሬኑ አጠገብ በማስቀመጥ ሌጁ የሟቹን
ስም ይዞ እንዱቀር ይዯረጋሌ፡፡ ይህም የሚዯረገዉ ሌጅ አሇዉ የሚሌ መሌዕክት
ሇማስተሊሇፌ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ሇሇቅሶ ስርዓት የሚሰጠው ቦታ ከፌ ያሇ መሆኑን እና
ይህ አጋጣሚ ህብረተሰቡ ማህበራዊ ትስስሩን የሚያጠነክርበት፣ ኢኮኖሚያዊ አቅሙን
የሚገሌጥበት፣ አስተሳሰቡን የሚያጎሊበት፣ ሌዩ ሌዩ ባህሊዊ እሴቶቹን እና ማህበራዊ
ቁርኚቱን የሚያፀናበትና ከትውሌዴ ትውሌዴ የሚያሸጋግርበት መዴረክ መሆኑን
የጥናቱ ግኝት ያመሇክታሌ፡