Abstract:
ገዲም ከተመሰረተ 394 አመታትን ያስቆጠረ ትሌቅ ገዲም ነው፡፡ በዙህ ጥናት አስራ አንዴ
መረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ስዴስቱ ቁሌፌ መረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ የጥናቱ ዓሊማም
የተሳካ ይሆን ንዴ ጽሁፊዊ ማስረጃዎችን ከመጠቀም በተጨማሪ በቃሇ መጠይቅ፣ በሰነዴ
ፌተሻ፣ በቡዴን ተኮር ውይይት መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎችም በማስታወሻ፣
በምስሌ፣ በመቅረጸ ዴምጽ እና እንዯአስፇሊጊነቱ በቪዯዮ ካሜራ በማጠናቀር መረጃዎቹን ክግብ
ሇማዴረስ ተሞክሯሌ፡፡ እነዙህ ተረኮች በገሊጭ የምርምር ዳ በመጠቀም እና በተረክ ትንተና
ንዴፌ ሃሳብ መንዯርዯሪያነት ሇመተንተን ተሞክሯሌ፡፡ እንዱሁም የተጠኝ አካባቢና የማህበረሰቡ
ዲራዊ ገሇጻ ተቃኝቷሌ፡፡ በጥናቱ የተሇያዩ ተረኮች የተሰበሰቡ ሲሆን ተረኮቹ የገዲሙን
ማህበረሰብ ስነምግባር በማስተማር እና በመቆጣጠር ረገዴ ያሊቸው ሚና ከፌተኛ እንዯሆነ
ሇማየት ተችሎሌ፡፡