Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በአዕምሯዊ ማንበብን የመማር ብሌሃት አንብቦ የመረዲት ችልታን
በማጎሌበት ረገዴ ሇተማሪዎች በግሌፅ በማስተማር ያሇውን ሚና ሇመመርመር ነው፡፡
የጥናቱ ተሳታፉዎች በሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ የ2015 ዓ.ም የ9ኛ ክፌሌ
ተማሪዎች የነበሩ 75 ወንዴ እና 75 ሴት በዴምሩ 150 ተማሪዎች ሲሆኑ ጥናቱ መሰረት
ያዯረገውም ከፉሌ ሙከራዊ ዘዳ ናሙና ተመርጦ ተወስዶሌ፡፡ ከጥናቱ ተሳታፉዎችም
በፅሐፌ መጠይቅ እና በፇተና መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡትም መረጃዎች በT-test
በSPSS software መረጃ መተንተኛ ተሰሌተው ትንታኔ ተሰጥቶባቸዋሌ፡፡ ቅዴሚያ
በአዕምሯዊ ብሌሃት ቀዴመው ተምረው ስሇነበር ስሇ ርዕሰ ጉዲዩ ምን ያህሌ ተገንዝበዋሌ
የሚሇውን ሇማወቅ በዴህረ-ትምህረት ጥያቄዎች ተሰጥተዋሌ፡፡ ዴህረ-ትምህርት ፇተናውም
በዚህ ርዕሰ ጉዲይ ማሇትም አዕምሯዊ ብሌሃቶችን መማር አንብቦ ሇመረዲት ያሇውን
ጠቀሜታ ከማሳየት አንፃር በቅዴመ ሌምምዴ የሙከራ ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤት
በአማካይ = 33.7 መዯበኛ ሌይይት = 0.48 ነው፡፡ በቅዴመ ሌምምዴ የቁጥጥር ቡዴኑ
የአንብቦ መረዲት ውጤት ዯግሞ አማካይ 33.8 ሲሆን በነፃ ናሙና ቲ-ቴስት የተገኘው
ዯግሞ=1.6 ሲሆን የፒ ዋጋ p>0.05 ነው፡፡ ይህም የሚያሳየው በቅዴመ ሌምምደ
በሁሇቱም ቡዯኖች መካከሌ ሌዩነታቸዉ የጎሊ አሇመሆኑን ነው፡፡ በዴህረ ሌምምደ የሙከራ
ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤትን ስንመሇከት አማካይ = 40.4 ሲሆን መዯበኛ ሌይይቱ =
10.01 ነው፡፡ በዴህረ ሌምምደ የቁጥጥር ቡዴን የአንብቦ መረዲት ውጤት አማካይ = 34.4
ነው፡፡ መዯበኛ ሌይይቱ = 7.1 ነዉ፡፡ በነፃ ናሙናቲ-ቴስት ሲሰሊ =40.4 ሆኗሌ፡፡ በሁሇቱ
ቡዴን መካከሌ የተገኘው የፒ ዋጋ p< 0.05 ሲሆን ይህም የፅሐፌ መረጃ ስታቲካዊ
ስላትም ከዴህረ-ትምህርት ፇተናው ጋር ሲታይ (በ6) ነጥብ መብሇጥን ያሳየ ሲሆን፡፡
ይኸውም አዕምሯዊ ብሌሃቶችን መማር አንብቦ ሇመረዲት ያሇውን ጠቀሜታ አሳይቷሌ፡፡
በዚህ ጥናታዊ ፅሐፌ መነሻ ሃሳብ በመውሰዴ ወዯፉት ቢዯረጉ መሌካም ናቸው የተባለትን
ሃሳቦች ሇማቅረብ ያህሌ ይህ ጥናታዊ ፅሐፌ የማንበብ ብሌሃቶችን አቀናጅቶ ማስተማር
የተሻሇ ሇውጥ እንዯሚያመጣ የተገሇጸበት ሁኔታ ስሇአሇ የጥናቱ ትኩረት የነበረው
ብሌሃቶችን በግሌፅ ሇተማሪዎች ማሰሌጠን የሚሌ ስሇሆነ ዕቅዴ ተይዞ በቋሚነት በባሇሙያ
የተዯገፇ ስሌጠና ሇመምህራን ቢሰጥ፡፡ ላሊው በዚህ ጥናት የተተገበሩትን ሳይሆን አጥኚዎች
የምርምር ሂዯቱን ቀይረው ማሇትም አንብቦ የመረዲት ችግር ያጋጠማቸውን ተማሪዎች
ተዛምዶዊ በሆነ መንገዴ ሇማጥናት ቢሞከር፡፡ በመጨረሻም በዚህ ጥናታዊ ፅሐፌ ውስጥ
የጥናቱ ተተኳሪ ተማሪዎች በአንብቦ መረዲትና በብሌሃት አጠቃቀማቸው መሰረት በማዴረግ
መርምሮ ግኝቱን አንፀባርቋሌ በመሆኑም ሇወዯፉት ዯግሞ ብሌሃቶችን ከአንብቦ መረዲት
ጋር በማያያዝ ፆታን መሰረት በማዴረግ ቢጠና፡፡