Abstract:
ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክሌሌ በጅማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ እና በኦሞናዲ ወረዲ በሚገኙ
ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዕሇታዊ ዕቅዴ አዘገጃጀትና
አተገባበር ምን እንዯሚመስሌ እና እንዳት እንዯሚዘጋጅ መተንተን ዓይነተኛ ዓሊማው
ነው፡፡ ጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎችን ተንተርሶ ገሊጭ የምርምር ስሌትን መነሻ በመጠቀም
አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ዘዳን በመጠቀም በሰነዴ ፌተሻ፣ በቃሇ-መጠይቅ እና
ምሌከታ የተገኙ መረጃዎችን በክሇሳ ዴርሳናት ውስጥ በተጠቀሱ ተመራማሪዎች ሀሳብ
ጥንካሬን እንዱያገኝ በማዴረግ ሇመተንተን ጥረት ተዯርጓሌ፡፡
የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የትምህርት ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር የተሇያዩ ችግሮች
እንዲለበት ሇማየት ተችሎሌ፡፡ ከችግሮቹ ውስጥም ዋና ዋናዎቹ ከአንዴ አሊማ በሊይ
በአንዴ ክፌሇ ጊዜ ውስጥ ማቀዴ፣ ሇክፌሇ ጊዜው ይመጥናሌ ተብል የታቀዯው ዕቅዴ
በአግባቡ ተተግብሮ አሇመጠናቀቅ፣ መምህራን ባቀደት ዕቅዴ መሰረት እንዲይተገብሩ
የተማሪዎች የመማር ፌሊጎት አነስተኛ መሆን፣ የተማሪዎቹ የትምህርት አቀባበሌ እና
ሇቋንቋው ያሊቸው ግንዛቤ አነስተኛ መሆን የወጣውን እቅዴ ከዲር ሇማዴረስ አዲጋች
መሆኑን ፤የአማርኛ ቋንቋን ትኩረት እንዲያዯርጉበትና የራሳቸውን ግሊዊ ጥሊቻ
የሚያሳዴሩባቸው አካሊት አሌፍ አሌፍ መኖራቸው፣ ሇትምህርቱ የተሰጠው ክፌሇ ጊዜ
ከተማሪዎቹ ዲራዊ ዕውቀት አንጻር በተሰጠው ጊዜ በትክክሌ መጠቀም አሌቻለም፡፡
ከዚህም በተነሳ እቅደን በአግባቡ መተግበር እንዲሌተቻሇ ከጥናቱ ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡
መምህራን በሚያዘጋጁአቸው የትምህርት ዕቅዴ ውስጥ የሚነዴፎቸው የትምህርት ዓሊማና
ይዘቶች ውስንና በአንዴ ክፌሇ ጊዜ መጠናቀቅ የሚችሌ ሆኖ ቢዘጋጅ፤ የአማርኛ ቋንቋን
ዕቅዴ አዘገጃጀትን እና አተገባበርን በተመሇከተ ባሇዴርሻ አካሊት አስፇሊጊ የሆነ ስሌጠና
በየጊዜው እያዘጋጁ ሇመምህራን ስሌጠና ቢሰጡ ፤መምህራን በመማር ማስተማር ሂዯት
የትምህርትን ዓሊማ እውን ሇማዴረግ የሚያስችሌና ተማሪን በንቃት ሉያሳትፌ የሚችሌ
ተሇዋዋጭ የሆነ የማስተማሪያ ዘዳን ሇመጠቀም የዕቅዴ አዘገጃጀታቸውን ተሇዋዋጭ
ቢያዯርጉ ፤የሚለትን ሃሳቦች በመሰንዘር ጥናታዊ ስራው ተጠናቋሌ ፡፡