ሽታዬ ገዕኖሬ; አብይ አሰፊ; ሀብታሙ እንግዲው
(2011-10)
ይህ ጥናት በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሊዊ መንግስት ውስጥ በሚገኘው
በከምባታ ጠምባሮ ዝን በዲምቦያ ወረዲ በተመረጡ ስዴስት ቀበላዎች ሊይ ያተኮረ ሲሆን
የጥናቱ ዋና ዓሊማም የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና
ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት ሇጥናቱ በተመረጠው ቦታ በአካሌ
በመገኘት በምሌከታ ...