ወንዴዬ ካሳ; ማንያሇው አባተ
(2021-03-04)
ስነጽሁፍ ስሇ ሕይወትና ተፈጥሮ ያሇንን ዕውቀት ከማስፋቱም በሊይ አካባቢያችንና
ማህበረሰባችንን እንዴንረዲ ያዯርገናሌ፡፡ ስነጽሁፍ በዘመን መንፈስ ውስጥ የራሱን ጭብጥ
እየያዘ እራሱንም በተሇያዩ የአጻጻፍ ስሌቶች እያሳዯገ የማህበረሰቡ ተጨባጭ ሕይወትና
ኑሮ መሌሶ ሇማህበረሰቡ ያቀርባሌ፡፡ በጊዜ ሂዯት የስነጽሁፍ ጭብጥ ማጠንጠኛ ዘውግ
መሆን ከቻለ ...