Jimma University Open access Institutional Repository

የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዕሇታዊ የትምህርት ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር በጅማ ዞን በተመረጡ አምስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ነቢዩ ሏረገወይን
dc.contributor.author አቢይ አሰፊ
dc.contributor.author ጌታቸው አንተነህ
dc.date.accessioned 2021-12-30T07:47:28Z
dc.date.available 2021-12-30T07:47:28Z
dc.date.issued 2008-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5995
dc.description.abstract ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክሌሌ በጅማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ እና በኦሞናዲ ወረዲ በሚገኙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዕሇታዊ ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር ምን እንዯሚመስሌ እና እንዳት እንዯሚዘጋጅ መተንተን ዓይነተኛ ዓሊማው ነው፡፡ ጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎችን ተንተርሶ ገሊጭ የምርምር ስሌትን መነሻ በመጠቀም አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ዘዳን በመጠቀም በሰነዴ ፌተሻ፣ በቃሇ-መጠይቅ እና ምሌከታ የተገኙ መረጃዎችን በክሇሳ ዴርሳናት ውስጥ በተጠቀሱ ተመራማሪዎች ሀሳብ ጥንካሬን እንዱያገኝ በማዴረግ ሇመተንተን ጥረት ተዯርጓሌ፡፡ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የትምህርት ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር የተሇያዩ ችግሮች እንዲለበት ሇማየት ተችሎሌ፡፡ ከችግሮቹ ውስጥም ዋና ዋናዎቹ ከአንዴ አሊማ በሊይ በአንዴ ክፌሇ ጊዜ ውስጥ ማቀዴ፣ ሇክፌሇ ጊዜው ይመጥናሌ ተብል የታቀዯው ዕቅዴ በአግባቡ ተተግብሮ አሇመጠናቀቅ፣ መምህራን ባቀደት ዕቅዴ መሰረት እንዲይተገብሩ የተማሪዎች የመማር ፌሊጎት አነስተኛ መሆን፣ የተማሪዎቹ የትምህርት አቀባበሌ እና ሇቋንቋው ያሊቸው ግንዛቤ አነስተኛ መሆን የወጣውን እቅዴ ከዲር ሇማዴረስ አዲጋች መሆኑን ፤የአማርኛ ቋንቋን ትኩረት እንዲያዯርጉበትና የራሳቸውን ግሊዊ ጥሊቻ የሚያሳዴሩባቸው አካሊት አሌፍ አሌፍ መኖራቸው፣ ሇትምህርቱ የተሰጠው ክፌሇ ጊዜ ከተማሪዎቹ ዲራዊ ዕውቀት አንጻር በተሰጠው ጊዜ በትክክሌ መጠቀም አሌቻለም፡፡ ከዚህም በተነሳ እቅደን በአግባቡ መተግበር እንዲሌተቻሇ ከጥናቱ ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ መምህራን በሚያዘጋጁአቸው የትምህርት ዕቅዴ ውስጥ የሚነዴፎቸው የትምህርት ዓሊማና ይዘቶች ውስንና በአንዴ ክፌሇ ጊዜ መጠናቀቅ የሚችሌ ሆኖ ቢዘጋጅ፤ የአማርኛ ቋንቋን ዕቅዴ አዘገጃጀትን እና አተገባበርን በተመሇከተ ባሇዴርሻ አካሊት አስፇሊጊ የሆነ ስሌጠና በየጊዜው እያዘጋጁ ሇመምህራን ስሌጠና ቢሰጡ ፤መምህራን በመማር ማስተማር ሂዯት የትምህርትን ዓሊማ እውን ሇማዴረግ የሚያስችሌና ተማሪን በንቃት ሉያሳትፌ የሚችሌ ተሇዋዋጭ የሆነ የማስተማሪያ ዘዳን ሇመጠቀም የዕቅዴ አዘገጃጀታቸውን ተሇዋዋጭ ቢያዯርጉ ፤የሚለትን ሃሳቦች በመሰንዘር ጥናታዊ ስራው ተጠናቋሌ ፡፡ en_US
dc.title የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዕሇታዊ የትምህርት ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር በጅማ ዞን በተመረጡ አምስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account