Jimma University Open access Institutional Repository

ወሊድ ስርዓተ ከበራ ላይ የሚነገሩ ቃል ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፋይዳ ትንተና በበቾ ወረዳ

Show simple item record

dc.contributor.author አበቡ, ሶቦቃ
dc.contributor.author ምህረት, ሳዳም
dc.contributor.author ዶ/ር አጸደ, ተፈራ
dc.date.accessioned 2023-10-12T08:15:05Z
dc.date.available 2023-10-12T08:15:05Z
dc.date.issued 2014-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8613
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አለማ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊድ ስርዓተ ከበራ ላይ የሚነገሩ የቃል ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፋይዳ ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ የጥናቱ ዋና ትኩረት አላማ ማህበረሰቡ የወሊድ የቃል ግጥም ክዋኔዎች በተክኖሎጂ እድገት ሰበብ ሙሉ በሙሉ ሳይጠፋ መረጃዉን ለቀጣዩ ትዉልድ በፅሁፍ ተሰንዶ እንድቀመጥ ማድረግ ነዉ ፡፡ የጥናቱ መረጃ የተሰበሰዉ ቀዳማይ መረጃ ምንጮች እና ከከልአይ የመረጃ ምንጮች ናቸዉ፡፡ አንዲት ሴት ፅንስ ከተፀነሰ በኋላ ከነፍሰ ጡር ጋር ትቀላቀለለች ፤ ነፍሰ ጡር ካልሆኑት ትለያለች፤ ፅንሱ እስከ አንድ ወር ሲሆናት ሽግግር ላይ ትገኛለች፤ ሴትዬዋ ምጥ ስይዛት ሽግግር ላይ ስትሆን ስትወልድ ከወላድ ጋር ትቀላቀለለች ፤ ከነፍሰጡር ትነጠላለች፤ ህፃኑ ሲወለድ ሽግግር ላይ ነዉ፡፡ የሸነኒ እለት የተወለደዉ ህጻን/ኗ ከሌሎች ህፃናት ጋር ይቀላቀላል/ትቀላቀላለች ፡፡ ሴትዬዋ ከወሊድ በኋላ ከሚያጠቡት ጋር ትቀለቀለለች ፡፡ ወላድ ሴትም ገለዋን የታጠበች ቀን ከማህበረሰቡ ጋር ትቀለቀለለች፡፡ ወሊድ ስርዓተ ክወና ለህብረተሰቡ መተሳሰብን፣ መረዳዳትን፣ አንድነትን፣ ፍቅርን፣ መተዛዘንን፣ አብሮ መደሰትን ለግለሰቡም ሆነ ለማህበረሰቡ ከፍተኛ ጠቀሜታ ስለለዉ ለትዉልድ ቀጣይነት እንድኖረዉ ያደርገዋል፡፡ በወሊድ ስነ ስርዓት ላይ የሚፈጸሙት ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዳዮች የማህበረሰቡን ምኞት፣ ፍልስፍና፣ እንዱሁም ባህልና እሴታቸውን የሚገጹበት መንገድ የማህበረሰቡን ህልውና አስጠብቆ መቆየት ያስቻለ ከመሆኑም በላይ ማህበራዊ ፊይዳ እና ስነ ልቦናዊ ፊይዳ እንደሚያገኙበት ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ወሊድ ስርዓተ ከበራ ላይ የሚነገሩ ቃል ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፋይዳ ትንተና በበቾ ወረዳ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account