Jimma University Open access Institutional Repository

ተማሪ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ ማጎሌበት ሊይ ያሇዉአስተዋጽኦ በኢለ አባቦራ ዞን ሰላ ኖኖ ብርብርሳ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት (የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ ያዯረገ ሙከራዊ ጥናት)

Show simple item record

dc.contributor.author አሇምነሽ ካሳሁን
dc.contributor.author ኤባ ተሬሳ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.date.accessioned 2023-10-12T10:43:09Z
dc.date.available 2023-10-12T10:43:09Z
dc.date.issued 2014
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8618
dc.description.abstract የዚህ ጥናት አሊማ በኢለ አባቦራ ዞን ሰላ ኖኖ ብርብርሳ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ተኮር የማስተማር ዘዳ ሇተማሪዎች አንብቦ መረዲት ችልታ ያሇዉ አሰተዋጽኦ መፇተሽ ነዉ፡፡ ከዚህ አጠቃሊይ ከግብ ሊይ ሇመዴረስ ሙከራዊ የምርምር ዘዳ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች፣ አንዴ የአማርኛ መምህር እና የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ናቸዉ፡፡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቱ በአመቺ ናሙና የተመረጡ ሲሆን መምህሯ በጠቅሊይ ናሙና በመመረጥ ተሳታፉ ሆነዋሌ፡፡ እንዱሁም ሇዚህ ጥናት መረጃ መሰብሰቢያነት የተመረጡት መሳሪያዎች ፇተና እና የፅሁፌ መጠይቅ ናቸዉ፡፡ ከፇተና የተገኘዉን ዉጤትም በመጠናዊ ገሊጭ ዘዳዎች ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ፇተናዉም ቅዴመ- ትምህርት ፇተና እና ዴህረ-ትምህርት ፇተና ሲሆኑ ሇቁጥጥር ቡዴን እንዱሁም ሇሙከራ ቡዴን ፇተናዉን አዘጋጅቶ በመፇተን ከፇተናዉ የተገኘ ዉጤት በባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት የተሰሊ ሲሆን በቅዴመ ሌምምዴ የሙከራ ቡዴን አንብቦ መረዲት ዉጤት በአማካይ=28.85፣ መዯበኛ ሌይይት=2.9137፣ በዴሀረ-ሌምምዴ አማካይ=33.3፣ መዯበኛ ሌይይት =3.1881 የቲ- ቴስት ዋጋ ባሇሁሇት ጫፌ በመሆን ጉሌህ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡ ይህ ክፌተትም የአማርኛ ትምህርት ክፌሇ ጊዜ በሳምንት አንዳ መሆኑ ተማሪዎች የንባብ ጊዜን በስፊት እንዲይጠቀሙት አዴርጓሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች አንዴን ነገር አንብበዉ እንዲይረደ ያዯርጋሌ፡፡ የተማሪዎችን የማንበብ ሌምዴ የሚያዲብሩ የትምህርት ዘዳዎችን ተጠቅመዉ የቋንቋ ትምህርቱን አሇመስጠት ነዉ፡፡ ሇጥናቱ ችግሮች የመፌትሄ ሀሳብ ሉሆኑ ይችሊለ የተባለት፡- የአማርኛ ትምህርት ክፌሇ ጊዜ እንዯ ላልቹ ትምህርት በሳምንት ሶስት ቢሆን ምንባቦችን ከሰዓት አንጻር አንዳ ብቻ ከሚያነቡ አንደን ክፌሇ ጊዜ የንባብ ጊዜ በማሇት በማያሰሇች መሌኩ እንዱያነቡ ያዯርጋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ተማሪ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳ በተማሪዎች የአንብቦ መረዲት ችልታ ማጎሌበት ሊይ ያሇዉአስተዋጽኦ በኢለ አባቦራ ዞን ሰላ ኖኖ ብርብርሳ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት (የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎችን ተተኳሪ ያዯረገ ሙከራዊ ጥናት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account