Jimma University Open access Institutional Repository

ተማሪዎች አማርኛ ቋንቋን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇመማር ያሊቸው ተነሳሸነት ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር ያሇው ተዛምድ በሁሩሙ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ፇንታነሸ ጌቴ
dc.contributor.author ማንያሇዉ አባተ
dc.date.accessioned 2023-10-13T11:35:34Z
dc.date.available 2023-10-13T11:35:34Z
dc.date.issued 2023-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/8629
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የመማር ተነሣሽነት ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር ያሇውን ተዛምድ በ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ሇማሳካትም ተዛምዶዊ የምርምር ስሌት ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ጥናቱ በአመቺ የንሞና ዘዳ በተመረጠ በሁሩሙ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የተካሄዯ ነው፡፡በተጨማሪም የ10ኛ ክፌሌን በአሊማ ተኮር የንሞና ዘዳ በመጠቀም የዚህ ጥናት ተተኳሪዎች ሆነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በእኩሌ እዴሌ ሰጪ የንሞና ዘዳ የተመረጡ 97 የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የመማር ተነሳሽነታቸው አማካይ ውጤት 3.027 ሆኖ ተመዝግቧሌ፡፡ የተማሪዎቹ የመማር ተነሣሽነት መዯበኛ ሌይይት0.36814 ሲሆን የእያንዲዴ ተጠኚ ምሊሽ አማካይ ውጤት ርቀቱ ጠባብና የማያዋዥቅ ሲሆን ተማሪዎች ከውስጣዊ ተነሣሽነት የበሇጠ ሇውጫዊ ተነሣሽነት ትኩረት የሰጡ ሲሆን ጉሌህ ሌዩነት ግን እንዯላሇ በባዴ ናሙና ፌተሻ ተረጋግጧሌ፡፡ ዉጤቱም 0.76 ሆኖ ተመዝገቧሌ፡፡ የተማሪዎቹ አንብቦ መረዲት ችልታ በአማካይ ውጤታቸው ተሰሌቷሌ፡፡ በተማሪዎች የመማር ተነሣሽነትና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው ተዛምድ በእስታቲክስ፣ በፒርሰን የተዛምድ መሇኪያ ተሰሌቷሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯሚያሳየውም የተማሪዎቹ አንብቦ መረዲት ችልታ አማካይ ውጤት(53.938) መሆኑ በናሙና ፌተሻ ተረጋግጧሌ፡፡ ነገር ግን ከፌተኛ የአንብቦ መረዲት ችልታ አሇ ሇማሇት አያስዯፌርም፡፡ በመማር ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤት መካከሌም አዉነታዊ ተዛምድ አሌታየም፡፡ ውጤቱም (r= -049 የ"P" ዋጋ 0.852 ወይም P > 0.5) በመሆኑ አለታዊ ተዛምድ መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title ተማሪዎች አማርኛ ቋንቋን በሁሇተኛ ቋንቋነት ሇመማር ያሊቸው ተነሳሸነት ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር ያሇው ተዛምድ በሁሩሙ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፌሌ ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account