Abstract:
የዙህ ጥናት ዋና ዓሊማ ግጥም ተጠቅሞ ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ ሇማሳዯግ
ያሇውን አስተዋጽዖ መመርመር ነው፡፡ ይህንን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ በኦሮሚያ ክሌሌ፣
በጅማ ዝን፣ በማና ወረዲ፣ በድዮ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በሚገኙ የ9ኛ ክፍሌ
ተማሪዎች ሊይ ከፉሌ ሙከራዊ ጥናት ተከናውኗሌ፡፡ ሇጥናቱ ያገሇገለት መረጃዎች በፇተና
ተሰብስበው ባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስትን እና ነጠሊ የናሙናዎች ቲ-ቴስትን በመጠቀም
ተተንትነዋሌ፡፡ በቅዴሚያ የሁሇቱ ቡዴን ተማሪዎች ቅዴመ ትምህርት ፇተና ተፇትነው
የተገኘው ውጤት በባዕዴ የናሙናዎች ቲ-ቴስት ሲተነተን የጉሌህነት ዯረጃው (P) 0.184
ሲሆን የቲ ዋጋ ዯግሞ 1.341 ነው፡፡ በዙህም በሁሇቱ ቡዴኖች ውጤት መካከሌ ጉሌህ
ሌዩነት እንዯላሇ ተረጋግጧሌ፡፡ በመቀጥሌ የጥናቱ ትምህርት ሇሙከራ ቡዴን ተማሪዎች
ግጥምን በመጠቀም፣ እንዱሁም ሇቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች በመማሪያ መጽሏፈ በቀረቡት
ማስተማሪያዎች ሇ10 ክፍሇ ጊዛ ከተማሩ በኋሊ የዴህረ ትምህርት ፇተና ተፇትነዋሌ፡፡
ከዴህረ ትምህርት ፇተናው የተገኘው ውጤት ተወስድ የመረጃ ትንተና የተዯረገ ሲሆን
ትንተናው እንዲመሇከተው የሙከራ ቡዴን ተማሪዎች አማካይ ውጤት ከቁጥጥር ቡዴን
ተማሪዎች አማካይ ውጤት በጉሌህ ይበሌጣሌ፡፡ ከዙህም በመነሳት ግጥምን ተጠቅሞ
ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፍ ክሑሌ በጉሌህ እንዯሚያሳዴግ ተረጋግጧሌ፡፡ በዙህም
መሰረት የአማርኛ መምህራን ግጥምን በመጠቀም ተማሪዎቻቸውን እንዱያስተምሩ፣
የመማሪያ መጻሕፍት አጋጆች በመጻሕፍቱ ሊይ ግጥሞችን በማካተት በጥቅም ሊይ
እንዱያውለ፣ እንዱሁም ላልች አጥኚዎች በላልች የስነ ጽሐፍ ውጎችና በላልች
ክሑልች ሊይ ተጨማሪ ጥናቶችን እንዱያጠኑ አስተያየቶች ተሰጥተዋሌ፡፡